Arif Home Tutors

Arif Home Tutors በማስተርስና በድግሪ ደረጃ በተማሩና ብዙ ልምድ ባካበቱ መምህራን የተደራጀ የቤት ለቤት አስጠኚ ቡድን ነዉ። ይደዉሉልን 0962729191 &

!በአዲስ አበባ፣ በአዳማ፣ በቢሾፍቱ፣ በሀዋሳ፣ በዲላ፣ ባህር ዳር እና ጎንደር በማስተርስና በድግሪ ደረጃ በተማሩና ብዙ ልምድ ባካበቱ መምህራን የተደራጀ የቤት ለቤት አስጠኚ ቡድን ነዉ። ይደዉሉልን 0962729191 በተጨማሪም በቴሌግራም ያናግሩን። ግሩፑን ይቀላቀሉ።

በ35% ቅናሽ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆኑ ቦታዎች ላይ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ📈📈📈ጥበብ ሞል - ሽሮሜዳካር ሞል - መገናኛ ካቮድ ሞል - ካዛንቺስ ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት በ 09...
25/12/2025

በ35% ቅናሽ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆኑ ቦታዎች ላይ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ📈📈📈

ጥበብ ሞል - ሽሮሜዳ
ካር ሞል - መገናኛ
ካቮድ ሞል - ካዛንቺስ

ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት በ 0962729191 ይደውሉልን

Kavod Commercial
ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ!!

08/11/2025

ዘመናዊ የንግድ ሞሎች
ጥበብ ሞል - ሽሮሜዳ
ካር ሞል - መገናኛ
ካቮድ ሞል - ካዛንቺስ

50% ከወለድ ነፃ የተመቻቸላቸው
ከ13 ካሬ ጀምሮ

゚viralシfypシ゚

04/11/2025
25/10/2025

16/10/2025

ጥበብ ሞል - ሽሮሜዳ
- 11,700 ካሬ ላይ ያረፈ
- 2B+G+6+T ሲሆን underground (basement) የባስና የታክሲ ስቴሽን
- የንግድ ማዕከሉ መሀሉ open down (ክፍት) ነው ከግራውንድ ወደ ላይ በደንብ መታየት እንዲችል ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ
- 14 ሊፍትና 6 እስኬለተር(የደረጃ ሊፍቶች) ያለው
- ሮለር ኮስተር ፣ ትልልቅ ሬስቶራንቶች ፣ በርገር ቤቶች ፣ ጌም ዞኖች ሌሎችም መዝናኛ ከላይ ያሉት
- Prime location (ከአሜሪካ ኢምባሲ አጠገብ ከስፔን ኢምባሲ ፊት ለፊት)
- ከፍተኛ የሰው ፍሰት ያለበት

ካቮድ ሞል - ካዛንቺስ
- 6,320 ካሬ ላይ ያረፈ
- 2B+G+11 ሲሆን መሀሉ ክፍት ሆኖ እስከ ላይ እይታ(access) እንዲኖረው ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ
- 10 ሊፍቶችና 4 እስኬለተሮች(የደረጃ ሊፍቶች) ያሉት
- water park ፣ ካፌዎች እንዲሁም የተለያዩ መዝናኛዎች ያሉት
- prime location(ዮናስ ጨርጨር ፊት ለፊት)
- በሶስቱም ጎን(side) መንገድ (አስፓልት) ነው

ካር ሞል - መገናኛ
- 16,700 ካሬ ላይ ያረፈ
- 3B+G+6+T ሲሆን ቤዝመንቱ የባስና የታክሲ ስቴሽን(Terminal) ነው
- ሰፋፊ የመኪና ማሳያዎች(show rooms) ያሉት የመኪና ሞል ነው
- Go cart እና የተለያዩ መዝናኛዎች ያሉት
- prime location (እስራኤል ኢምባሲ ፊት ለፊት)
- ከፍተኛ የሰው ፍሰት የሚኖረው

ማጠቃለያ፦
- ሁሉም በመገንባት ላይ የሚገኙ ሲሆን የሚረከቡበት ጊዜ እስከ 9 ወር ነው
- አዲስ አመትን በማስመልከት የዋጋ ቅናሽና 50% ከወለድ ነፃ በሆነ ብድር ሱቆችን እየሸጥን እንገኛለን
- 50% ከወለድ ነፃ ብድሩን የሚከፈለው ሱቁን ካስረከብን በኋላ ነው ማለትም አከራይተው አልያም እየሰሩ የሚከፍሉት ይሆናል እስከ 2 አመት

ለበለጠ መረጃና ቀጠሮ ለማስያዝ በ

+251962729191

ይደውሉልን

Kavod Commercial
ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ!!

16/10/2025

� Modern Malls Rising in Addis Ababa!
Invest early in our upcoming international-standard malls:

�Tibeb Mall – Shiro Meda

�Kavod Mall – Kazanchis

�Car Mall – Megenagna

� Construction at basement stage | � High investment potential
�We are selling shops on these international standard malls.
�Invest early and get higher return on investment.

Contact us for layout & price list

� +251962729191

Kavod Commercial

ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንዲሁም በክረምቱ ወቅት  ተማሪዎች ዝግጅታችሁን ቀድማችሁ በመጀመር ውጤታማነት ላይ እንድታተኩሩ ከአሪፍ ሆም ቱቶርስ  #አስጠኚዎችን  ማግኘት ትችላላችሁ። #...
05/09/2025

ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንዲሁም በክረምቱ ወቅት ተማሪዎች ዝግጅታችሁን ቀድማችሁ በመጀመር ውጤታማነት ላይ እንድታተኩሩ ከአሪፍ ሆም ቱቶርስ #አስጠኚዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።

#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

✅ከኬጂ-ዩንቨርስቲ
✅የሀገር ውስጥና የውጭ ቋንቋዎች
✅የዩንቨርስቲ መውጫ ፈተና ተፈታኞችን ማዘጋጀት
✅በአካል ወይም በበይነ-መረብ
✅እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶችን ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ

#ምን ልዩ ያደርገናል?

✅ብቃትና ልምድ ከጥሩ ስነምግባር ጋር

✅ለ6ኛ፣8ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ላይ ብቁ ለማድረግ በልዩ ሁኔታ ማስጠናታችን

✅አስጠኚዎቻችን እርስዎንም ሆነ ልጆችዎን ውጤታማ ሊያደርጉ እንዲያስችላቸው ዘወትር ክትትል የምናደርግላቸውና ብቁ መሆናቸው

✅ግላዊ ትኩረት ሰጥተው ተማሪው በደከመበት ይበልጥ ትኩረት አድርገን መሥራታችንና ተማሪው ራሱን እንዲችል ማድረጋችን

✅በሀገራችን በሁሉም የክልል ከተሞች መገኘታችን

ይደዉሉልን

📞 0936223400

https://t.me/ArifHomeTutors

https://t.me/arifhometutors1

ለልጅዎ አሪፍ አስጠኚ ይፈልጋሉ?Arif Home Tutors [Verified company✅]አዲስአበባ አዳማ ሀዋሳ ባህርዳር ደብረዘይት/ቢሾፍቱዲላጎንደርየምትገኙ የተማሪ ወላጆች ፣ ለልጅዎ የተሻ...
31/08/2025

ለልጅዎ አሪፍ አስጠኚ ይፈልጋሉ?

Arif Home Tutors [Verified company✅]

አዲስአበባ
አዳማ
ሀዋሳ
ባህርዳር
ደብረዘይት/ቢሾፍቱ
ዲላ
ጎንደር
የምትገኙ የተማሪ ወላጆች ፣ ለልጅዎ የተሻለ ነገን መፍጠር የሚችሉ አሪፍና በማስተርስ በድግሪ የተማሩና ልምድ ያላቸውን አስጠኚዎች ከእኛ ጋር ያገኛሉ። በማስጠናት የተካኑ ሴት አስጠኚዎችም አሉን ይደውሉልን ።

0936223400

ለልጅዎ የተሻለን ነገ ለመፍጠር እንጥራለን!!
ይደውሉልን 👇

👉 0936223400

Contact us👉
Join our group 👉
Join our channel 👉

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251962729191

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arif Home Tutors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share