Afar Bentonite Mineral Mining and Production PLC

Afar Bentonite Mineral Mining and Production PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Afar Bentonite Mineral Mining and Production PLC, Mining Company, Churchill Road, Addis Ababa.

እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ!መልካም በዓል 🌼🌼🌼
10/09/2024

እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ!
መልካም በዓል 🌼🌼🌼

Visit us at the Ethiopian Tamirt Expo 2024 in Millennium Hall. Both our sister company Bamak Foam and Plastic Factory an...
09/05/2024

Visit us at the Ethiopian Tamirt Expo 2024 in Millennium Hall.

Both our sister company Bamak Foam and Plastic Factory and Afar Bentonite Mineral Mining Production PLC are exhibiting at the evenet.

We would be delighted to have you join us as we collaborate.

From May 9 - 13, 2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው ለኢድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ኢድ ሙባረክ!
10/04/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው ለኢድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ!

እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!Happy 128th Adwa Victory day!
02/03/2024

እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Happy 128th Adwa Victory day!

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ::መልካም በዓል! አፋር ቤንቶናይት
20/01/2024

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ::
መልካም በዓል!
አፋር ቤንቶናይት

አፉር ቤንቶናይት ሚኒራል ማይኒግ እንኳን ለ2016 ዓ.ም. የገና በዓል በሰላም አደረሰዎ እያለ፤ በዓለ ልደቱ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል!
07/01/2024

አፉር ቤንቶናይት ሚኒራል ማይኒግ እንኳን ለ2016 ዓ.ም. የገና በዓል በሰላም አደረሰዎ እያለ፤ በዓለ ልደቱ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል!

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለአፋር ቤንቶናይት ማኒራል ማይኒንግ እና ፕሮዳክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ለምርት ዓይነት 2 ከፍተኛ ጥራት ላለው ቤንቶናይት የኢትዮጵያ ደረጃ ማርክን እ...
12/11/2023

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለአፋር ቤንቶናይት ማኒራል ማይኒንግ እና ፕሮዳክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ለምርት ዓይነት 2 ከፍተኛ ጥራት ላለው ቤንቶናይት የኢትዮጵያ ደረጃ ማርክን እንዲጠቀም ፈቃድ መስጠቱን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

ይህ የሆነው በኢትዮጵያ ደረጃ (ES) 7017: 2023 ዝርዝር መግለጫዎች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የጥራት ማረጋገጫ እና የላቦራቶሪ ፍተሻ ሂደቶችን ካለፈ በኋላ ነው፡፡

የአፋር ቤንቶናይት ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ አለማየሁ ፀጋዬ የምስክር ወረቀቱን ከአቤል አንበርብር የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ኦፕሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም በዓለም የጥራት ሳምንት ላይ ተቀብለዋል።

ይህ እንዲሳካ በትጋት እና በቁርጠኝነት ጉልህ ሚና ላበረከቱት ሠራተኞቻችን እንዲሁም ውድ ደንበኞቻችን ላደረጉት ቀጣይነት ያለው አስተዋፅዖ እና ገንቢ አስተያየቶች ምስጋናችን የላቀ ነው፡፡

"ጥራት መለያችን ነው!"

We are pleased to announce that Ethiopian Conformity Assessment Enterprise (ECAE) has granted permission to use the Ethiopian Standards Mark for the product type: Type 2 High Grade Bentonite.

This is after undergoing quality assurance and laboratory testing procedures which meets the requirements stipulated in ES 7017: 2023 specifications.

During world quality week, Mr. Alemayehu Tsegaye, the CEO of Afar Bentonite has received the certificate from Mr. Abel Anberber, the operational manager of ECAE on Nov 10, 2023.

We are thankful to the team whose hard work and commitment made this possible. We would also want to thank our valued customers for their persistent contributions and insightful remarks.

"Quality is our business!"

ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በአፋር ክልል በአዳር ወረዳ የሚገኘውን የአፋር ቤንቶናይት ሚኒራል ማይኒንግ እና  ፕሮዳክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅትን ጥቅምት 17 ...
07/11/2023

ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በአፋር ክልል በአዳር ወረዳ የሚገኘውን የአፋር ቤንቶናይት ሚኒራል ማይኒንግ እና ፕሮዳክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅትን ጥቅምት 17 ቀን 2016 ዓ.ም ጎብኝተወል።

በዚሁ የጉብኝት ስነ ስርዓት ላይ አቶ አወል አርባ የአፋር ክልል ፕሬዝዳንት፣ አቶ መላኩ አለበል የኢንዱስትሪ ሚኒስትር፣ ዶ/ር ግርማ አመንቴ የግብርና ሚኒስትር እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

ድርጅታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው፣ ዋጋው ተመጣጣኝ እና ለተለያዩ የኢንድስትሪ ምርቶች ግብዓት የሚውል ሶዲየም እና ካልሲየም ቤንቶናይት የተባለውን የማዕድን ውጤት በሀገር ውስጥ እያመረተ ይገኛል። እንዲሁም በሀገር ውስጥ ከሚሰጠው አገልግሎት በተጨማሪ ምርቱን ከሀገር ውጭ ለመላክ ባለው እቅድ መሠረት በቅርቡ የመጀመሪያውን ወደ ውጭ የመላክ ስምምነት የመን ከሚገኘው ደንበኛችን ጋር በቅርቡ መፈራረማችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡

አፋር ቤንቶናይት ሚኒራል ማይኒንግ እና ፕሮዳክሽን በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ የቤንቶናይት የማዕድን ውጤት ምትክ ሊሆን የሚችል በማምረት እና በሀገር ውስጥ የስራ እድል ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት መንግስት ድጋፉን እንዲቀጥል ምኞታችን ነው፡፡
በሀገረዎ ምርት ይኩሩ!

📍ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ እሸቱ ማሞ 3ኛ ፎቅ
🌐 www.afar-bentonite.com

His Excellency Dr. Abiy Ahmed, Ethiopian Prime Minister, visited Afar Bentonite Mineral Mining and Production Pvt. Ltd. located at Afar Adar Wereda on October 28, 2023.

The Afar Region President Mr. Awol Arba, Industry Minister Mr. Melaku Alebel, Agriculture Minister Dr. Girma Amente, and other invited guests were also presented at the event.

Our company provides high quality and reasonable priced Sodium & Calcium Bentonite produced locally that is used for various applications. It's also a great please to announce that we have recently signed our first export agreement with one of our client at Yemen, which was one of our plan to export in addition to the local market.

It's our wish the government will continue supporting our effort of producing import substitute products and creating job opportunity locally.
Be proud of your country's product!

📍 Piassa, Tewodros square - Eshetu Mamo Commercial Building, 3rd Floor
🌐 www.afar-bentonite.com

መልካም በዓል! HAPPY HOLIDAY!
28/09/2023

መልካም በዓል!
HAPPY HOLIDAY!

አፋር ቤንቶናይት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሰዎ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።መልካም በዓል!
27/09/2023

አፋር ቤንቶናይት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሰዎ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
መልካም በዓል!

እንኳን ለ2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል!🌼🌼🌼🌼🌼
12/09/2023

እንኳን ለ2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!🌼🌼🌼🌼🌼

ድርጅታችን አፋር ቤንቶናይት ሚኒራል ማይኒንግ እና ፕሮዳክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ. መጪውን የኢትዮጵያ አዲስ አመት በዓል ምክንያት በማድረግ ከነሐሴ 22 እስከ መስከረም 19 ከ 10 እስከ 15 በ...
28/08/2023

ድርጅታችን አፋር ቤንቶናይት ሚኒራል ማይኒንግ እና ፕሮዳክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ. መጪውን የኢትዮጵያ አዲስ አመት በዓል ምክንያት በማድረግ ከነሐሴ 22 እስከ መስከረም 19 ከ 10 እስከ 15 በመቶ ልዩ ታላቅ ቅናሽ ይዞ ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

የልዩ ቅናሽ ዕድሉን እንደሚጠቀሙ ተስፋ እናደርጋለን።
በሀገርዎ ምርት ይኩሩ!
መልካም እድል!!

We would like to let you know that our company, Afar Bentonite Mineral Mining & Production PLC, is having a special sale from August 28 to September 30 in honor of the upcoming Ethiopian New Year holiday. The discounts ranging will be offered from 10 to 15 percent.

We hope you'll take advantage of the special discount opportunity.
Be proud of your country's product!
Best of Luck!!

Address

Churchill Road
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251912685042

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Bentonite Mineral Mining and Production PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afar Bentonite Mineral Mining and Production PLC:

Share

Category