Hayle Engineering

Hayle Engineering Hayle Engineering is a company that develops and Manufactures Industrial Machines and equipment. Phone no: +251114626173, +251910626155
Fax: +251114626171

P.O.

Address: Ethiopia, Addis Abeba, Saris to Kality Road, Behind Sheger Building Second Floor. Box: 56993

E-mail: [email protected]

Map Location: https://goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f277

የሊጥ ማቡኪያ ማሽን | Dough Mixer Machineቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑከስቴልስ ስቲል የተሰራ የዳቦ እና የእንጀራ ሊጥ ማቡኪያ ማሽን ።Made of stainless-...
14/05/2026

የሊጥ ማቡኪያ ማሽን | Dough Mixer Machine
ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
ከስቴልስ ስቲል የተሰራ የዳቦ እና የእንጀራ ሊጥ ማቡኪያ ማሽን ።
Made of stainless-steel bread and injera dough mixer machine.

 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

https://www.youtube.com/watch?v=2lQ8nz1jvPE

የዳቦ መጋገሪያ ፓትራ ማምረቻ ማሽን | Bread Bakery Trays (Patra) Making Machineቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑhttps://youtu.be/A3VtDGsLdp...
07/05/2026

የዳቦ መጋገሪያ ፓትራ ማምረቻ ማሽን | Bread Bakery Trays (Patra) Making Machine
ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/A3VtDGsLdpo?si=0YD88GDGmRgHsGIf

A machine that produces bakery trays (Patra) for bread, cakes, and pizzas in various sizes using aluminum sheet metal.

📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145

የዳቦ መጋገሪያ ፓትራ ማምረቻ ማሽንአልሙኒየም ላሜራዎችን በመጠቀም የተለያዩ መጠን ያላቸውን የዳቦ ፣ ኬከ እና ፒዛ መጋገሪያ ፓትራዎችን የሚያመርት ማሽን ነው። 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ...
30/04/2026

የዳቦ መጋገሪያ ፓትራ ማምረቻ ማሽን
አልሙኒየም ላሜራዎችን በመጠቀም የተለያዩ መጠን ያላቸውን የዳቦ ፣ ኬከ እና ፒዛ መጋገሪያ ፓትራዎችን የሚያመርት ማሽን ነው።

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Sheet Metal Bead Rolling Machine | የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽንቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑhttps://youtu.be/BeaKjOGz6DM?si=RjnTB8I_Q5...
24/04/2026

Sheet Metal Bead Rolling Machine | የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽን
ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

https://youtu.be/BeaKjOGz6DM?si=RjnTB8I_Q522biK4

Designed for forming bead shapes on sheet metal by using different dies.
የተለያዩ ዳዮችን በመጠቀም በላሜራ ላይ ቅርጾችን ለመስራት የተመረተ።

📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145

MetalFormingSolutions hayleengineering IndustrialMachines MadeInEthiopia

የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽንከአልሙኒየም እና ከብረት ላሜራዎች ላይ ልዩ ልዩ ቅርጾችን የሚሰራ ማሽን። 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩንስልክ፡ +251114626173 / +2519939341...
16/04/2026

የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽን
ከአልሙኒየም እና ከብረት ላሜራዎች ላይ ልዩ ልዩ ቅርጾችን የሚሰራ ማሽን።

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

ለአፋር ደንበኛችን የላክነው የሳሙና ማሽን ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑhttps://youtu.be/0frcP8wluek?si=CFWQcTzNTPXR0GNzለአፋር ደንበኛችን የላክነው ...
11/04/2026

ለአፋር ደንበኛችን የላክነው የሳሙና ማሽን
ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/0frcP8wluek?si=CFWQcTzNTPXR0GNz

ለአፋር ደንበኛችን የላክነው ሞዴል 4 የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የደረቅ ሳሙናዎችን በማምረት ላይ ።

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Double Stage Belt Conveyor SystemManufactured, installed, and commissioned for transporting sterilized medical waste to ...
26/03/2026

Double Stage Belt Conveyor System
Manufactured, installed, and commissioned for transporting sterilized medical waste to a sorting machine.
Designed for stable operation, smooth transfer, and safe hygienic handling.

📞 Contact us for more information and orders
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145

ለደንበኛችን የገጠምነው አውቶማቲክ የሽቦ መቁረጫ እና ቅርጽ ማውጫ ማሽንማሽኑ የሚሰጣቸው ጥቅሞች ፦✔️ የሽቦን ቅርጽ ያስተካክላል✔️ በተፈለገው መጠን ይቆርጣል✔️ የሰው ኃይልን ይቀንሳል እና...
19/03/2026

ለደንበኛችን የገጠምነው አውቶማቲክ የሽቦ መቁረጫ እና ቅርጽ ማውጫ ማሽን
ማሽኑ የሚሰጣቸው ጥቅሞች ፦
✔️ የሽቦን ቅርጽ ያስተካክላል
✔️ በተፈለገው መጠን ይቆርጣል
✔️ የሰው ኃይልን ይቀንሳል እና ውጤታማነትን ያሳድጋል።
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

We have installed an automatic wire cutting and shaping machine for our customer

Benefits of the machine:
✔️ Adjusts the shape of the wire
✔️ Cuts to the required size
✔️ Reduces labor and increases efficiency.
📞 Contact us for more information and orders Phone ፡ +251114626173 / +251993934145

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራምበኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን።  በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን  አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ ...
12/03/2026

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም
በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን። በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን ክብር ተሰምቶናል። ለጎበኛችሁን እና መልካም አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Week-long Stay and Closing Ceremony
We had a great time at the Ethiopian Tamrit Exhibition last week. We were honored to welcome new customers who showed great interest in our machines. Thank you for all your visits and encouragement.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145
#ኢትዮጲያታምርት

የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽንበአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀር...
07/03/2026

የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን
በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀርበን ነበር።በመጀመሪያ ቀን ውሎአችን ብዙ ጎብኝዎች እና በጣም ጥሩ የማበረታቻ አስተያየቶችን ተቀብለናል።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

First day in made in Ethiopia Exhibition

We proudly opened our exhibition stand last week showcasing our Model 4-Bar Soap Making Machine and Model 3-Wheat & Barley Thresher Machine. It was a pleasure welcoming many visitors and receiving encouraging feedback.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145

#ኢትዮጲያታምርት

Address

Addis Abeba, Kality, 700 Meters Behind Cheralia Factory
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 00:30

Telephone

+251910626155

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayle Engineering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hayle Engineering:

Share