AMG Holdings

AMG Holdings Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AMG Holdings, Industrial Company, Akaki/Gellan, Addis Ababa.

AMG Holdings was established in 2010 G.C., the company has since evolved into AMG Holdings, incorporating several subsidiary companies and expanding its operations into steel industry, coffee export, energy, real estate, and different sectors.

19/06/2026

⚙️ የሞተርዎ የአገልግሎት ዘመን በምርጫዎ ጥራት ይወሰናል!

ኤኤምጂ ሆልዲንግስ ለሞተርዎ እንክብካቤ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው፣ የሃገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ እና እውቅና ያተረፉ ምርቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል!

💧የሞተር ዘይቶች:- ለናፍጣ እና ቤንዚን ተሽከርካሪዎች፣ ካምቢዮ እና ዲፈረንሺያል፣ የሃይድሮሊክ እና የፍሬን ዘይት
💧ግሪስ
💧ኩላንት

📍 በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ 140 ማደያዎቻችን ትክክለኛውን ጥራት ያግኙ።

የዘርፉ ባለሙያዎች የሚተማመኑበትን እውነተኛ ጥራት በመጠቀም የሞተርዎን ደህንነት ይጠብቁ!

⚙️ Your engine's longevity depends on the quality of your choice!

AMG Holdings brings you high-quality, nationally and internationally certified products designed for maximum engine protection and care!
💧 Engine Oils: Diesel & Petrol, Gear & Differential, Hydraulic & Brake Fluids
💧 Grease
💧 Coolants
📍 Find authentic quality at any of our 140 gas stations nationwide.

Protect your engine with the high quality trusted by industry experts!

☎️ 0940 50 50 50 | 6080

ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!
AMG Towards Ultimate Success!

ለግንባታዎ መሰረት፣ ጥራት ያለው የአርማታ ብረት!ግንባታዎ በጠንካራ መሰረት ላይ እንዲቆም ደረጃቸውን የጠበቁ የግንባታ ግብዓቶችን መጠቀም ወሳኝ ነው። ኤኤምጂ ሆልዲንግስ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው...
17/06/2026

ለግንባታዎ መሰረት፣ ጥራት ያለው የአርማታ ብረት!

ግንባታዎ በጠንካራ መሰረት ላይ እንዲቆም ደረጃቸውን የጠበቁ የግንባታ ግብዓቶችን መጠቀም ወሳኝ ነው።
ኤኤምጂ ሆልዲንግስ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን (ግሬድ 75) ከ8 እስከ 32 ሚ.ሜ ያሉ አርማታ ብረቶችን አምርቶ አቅርቦልዎታል።

ጥራትን ይምረጡ፣ በልበ ሙሉነት ይገንቡ!

A Solid Foundation Starts with Quality Rebar!

To ensure your construction stands on a firm foundation, using high-quality building materials is essential.
AMG Holdings manufactures and supplies top-tier (Grade 75) reinforcement bars ranging from 8mm to 32mm.

Choose quality, build with confidence!

☎️ 0940 50 50 50 | 6080

ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!
AMG Towards Ultimate Success!

16/06/2026

ለጥራት ቅድሚያ ይስጡ፣ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ!
የኤኤምጂ ሆልዲንግስ ጥራት ያላቸው ከባለ 3 እስከ ባለ 15 ቁጥር ያሉ ሚስማሮችን ለግንባታዎ ይጠቀሙ።

ጥራትን ይምረጡ፣ በልበ ሙሉነት ይገንቡ!

Prioritize quality, save time and money!
Use AMG Holdings' premium quality nails, available in sizes 3 through 15, for your construction projects.

Choose quality, build with confidence!

☎️ 0940 50 50 50 | 6080

ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!
AMG Towards Ultimate Success!

መልካም እና ውጤታማ የሥራ ሳምንት!Happy & Productive New Week!ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!AMG Towards Ultimate Success!
15/06/2026

መልካም እና ውጤታማ የሥራ ሳምንት!
Happy & Productive New Week!

ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!
AMG Towards Ultimate Success!

14/06/2026

🚀 ለሀገራችን የኢንዱስትሪ እድገት አዲስ ምዕራፍ! 🎉

የሀገር ውስጥ የብረታብረት አቅምን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረውና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገነባው አዲሱ የ CRM (Cold Rolling Mill) ፋብሪካችን በይፋ ስራ ጀምሯል! 🏭

ይህ ግዙፍ ፋብሪካ የሃገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ጥራትን ያሟሉ፣ እጅግ ጠንካራ እና አስተማማኝ የሆኑ የብረት ምርት አይነቶችን ለሀገራችን ገበያ በማቅረብ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት ዝግጁ ሆኗል። ይህ የምረቃ በዓል የእኛ ብቻ ሳይሆን የሀገራችን የኮንስትራክሽን እና የኢንዱስትሪ ዘርፍ ትልቅ ድል ነው።

🏗 ጥራት፣ ጥንካሬ እና ዘላቂነት በአንድ ላይ!
✨ አዲሱን የጥራት ጉዞ አብረውን ይጀምሩ!

🚀 A new chapter for our industrial growth! 🎉

We are proud to announce that our brand-new CRM (Cold Rolling Mill) factory, built with cutting-edge technology, has officially commenced operations!

This milestone is set to transform the local steel industry and elevate production capacity to the next level. 🏭

By delivering world-class, heavy-duty, and highly reliable steel products that meet both national and international standards, this mega-facility is geared to substitute imported goods. This launch is not just our milestone, it is a major victory for our country’s construction and industrial sectors!

🏗 Quality, Strength, and Sustainability, all in one place!
✨ Start the journey to premium quality with us!

ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!
AMG Towards Ultimate Success!

ጥራት ባለው ዘይት፣ የሞተርዎን ዕድሜ ያርዝሙ!ለተሽከርካሪዎ አስተማማኝ ዘይት መምረጥ ቀዳሚ ተግባር ነው። አፍሪካን ኦይል ለሁሉም የሞተር ዓይነቶች የሚሆኑ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምርቶችን አቅ...
11/06/2026

ጥራት ባለው ዘይት፣ የሞተርዎን ዕድሜ ያርዝሙ!

ለተሽከርካሪዎ አስተማማኝ ዘይት መምረጥ ቀዳሚ ተግባር ነው። አፍሪካን ኦይል ለሁሉም የሞተር ዓይነቶች የሚሆኑ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምርቶችን አቅርቦልዎታል።

🚗 የሞተር ዘይቶች፦ ለናፍጣና ቤንዚን ሞተሮች የተሟላ ጥበቃ።
⚙️ የጥርሳጥርስ ዘይቶች፦ ሰበቃን የሚቀንሱ የካምቢዮና የኮሮና ዘይቶች።
🛑 አስተማማኝ የሃይድሮሊክ፣ የፍሬንና የፍሪሲዮን ዘይቶች፣ እንዲሁም ግሪስና ኩላንት።

Choose premium lubricants to protect and optimize your engine!

Ensure peak performance and long lasting protection for your vehicles. African Oil offers high-grade solutions for every engine type.

🚗 Engine Oils: Ultimate protection for diesel and petrol engines.
⚙️ Gear & Hydraulic: Reduced friction for smooth operations.
🛑 Fluids & Grease: Reliable brake, clutch fluids, and cooling solutions.

ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!
AMG Towards Ultimate Success!

10/06/2026

ጥራት ምርጫ አይደለም፣ ለጠንካራ ግንባታ ዋስትና እንጂ!

ጥራት እና ደረጃቸውን የጠበቁ፣ ለከፍተኛ ጫና የማይበገሩ የ RHS፣ CHS እና SHS ምርቶቻችንን በመጠቀም ግንባታዎን አስተማማኝ ያድርጉ። ጥራት ለጠንካራ ግንባታ ዋነኛ ግብአት ነውና!

📐 በሚፈልጉት ርዝመትና ውፍረት: ለፕሮጀክትዎ በፈለጉት መጠን የሚዘጋጅ፡፡
🏗 ለሁሉም አይነት ግንባታ ተስማሚ: ለህንፃ፣ ለሼድ እና ለትላልቅ የብረታብረት ስራዎች የሚሆን።

Quality is not an option; it’s a guarantee!

Ensure the reliability of your construction with our high-quality, standardized RHS, CHS, and SHS products, engineered to withstand high pressure. Because when it comes to a solid build, quality is the core ingredient!

📐 Custom length: Tailored to your project's exact specifications.

🏗 For all types of construction: Ideal for buildings, industrial sheds, and heavy-duty steel structures.

☎️ 0940 50 50 50 | 6080

ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!
AMG Towards Ultimate Success!

08/06/2026

የህንፃዎ ጥንካሬ የሚለካው፣ በተገነባበት አርማታ ብረት ጥራት ነው!

ለከፍተኛ ጫና የማይበገሩ፣ የመለጠጥና የመታጠፍ ብቃታቸው የተመሰከረላቸውን የአርማታ ብረቶቻችንን በመጠቀም የግንባታዎን የደህንነት ደረጃ አስተማማኝ ያድርጉ። ጥራት ለጠንካራ ግንባታና ለትውልድ የሚሻገር መዋቅር ዋነኛ ግብአት ነውና!

📐 በሚፈልጉት መጠን (Size): ከባለ 8 እስከ 32 ሚሊ ሜትር።
🏗 ለላቀ ጥንካሬ: ለኮንክሪት ስራዎችዎ አስተማማኝ ትስስር እና የማይናወጥ ጥንካሬ የሚሰጥ።

The ultimate strength of your building begins with the right rebar!

Ensure the safety of your construction with our high-tensile rebars, proven for superior flexibility and bending capacity. Because quality is the core ingredient for a solid build and a structure that lasts for generations!

📐 All Required Sizes: From 8mm to 32mm rebars, ready for your specifications.

🏗 Superior Strength: Provides unmatched bonding with concrete and unshakable stability.

☎️ 0940 50 50 50 | 6080

ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!
AMG Towards Ultimate Success!

08/06/2026

የህንፃዎ ጥንካሬ የሚለካው፣ በተገነባበት አርማታ ብረት ጥራት ነው!

ለከፍተኛ ጫና የማይበገሩ፣ የመለጠጥና የመታጠፍ ብቃታቸው የተመሰከረላቸውን የአርማታ ብረቶቻችንን በመጠቀም የግንባታዎን የደህንነት ደረጃ አስተማማኝ ያድርጉ። ጥራት ለጠንካራ ግንባታና ለትውልድ የሚሻገር መዋቅር ዋነኛ ግብአት ነውና!

📐 በሚፈልጉት መጠን (Size): ከባለ 8 እስከ 32 ሚሊ ሜትር።
🏗 ለላቀ ጥንካሬ: ለኮንክሪት ስራዎችዎ አስተማማኝ ትስስር እና የማይናወጥ ጥንካሬ የሚሰጥ።

The ultimate strength of your building begins with the right rebar!

Ensure the safety of your construction with our high-tensile rebars, proven for superior flexibility and bending capacity. Because quality is the core ingredient for a solid build and a structure that lasts for generations!

📐 All Required Sizes: From 8mm to 32mm rebar, ready for your specifications.

🏗 Superior Strength: Provides unmatched bonding with concrete and unshakable stability.

☎️ 0940 50 50 50 (https://t.me/+251940505050) | 6080

ኤኤምጂ ለሁለንተናዊ ስኬት!
AMG Towards Ultimate Success!

Address

Akaki/Gellan
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 05:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AMG Holdings posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share