JLAR Trading

JLAR Trading Exclusive importer of MAG lubricant oil to our country's market.

የአዲስ አበባ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የ20ኛ አመት ምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በነበረው የፓናል ውይይት ወቅት ድርጅታችን JLAR General Business...
24/11/2023

የአዲስ አበባ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የ20ኛ አመት ምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በነበረው የፓናል ውይይት ወቅት ድርጅታችን JLAR General Business በሚያስመጣው MAG LUBRICANTS (የማግ ምርት በሆኑ የተለያየ ይዘት ባላቸው የሞተር እና የተለያዩ ማለስለሻ ቅባቶች) አማካኝነት የወርቅ ደረጃ ስፓንሰር እንደነበር ስንገልፅ በደስታ ነው።
ይህንን የጠነከረ ማሕበራችሁን ስፖንሰር በማድረጋችን ከፍተኛ ኩራት ተሰምቶናል። ለፈጠራችሁልን የገበያ ትስስር ከልብ እናመሰግናለን። ለወደፊትም ላሉ ማንኛወም ሰራዎች ድርጅታችንም ከማህበራችሁ አባላት ጋር ለመስራት ያለንን ቁርጠኝነት ስንገልጽ በደስታ ነው።
እናመሰግናለን ።

Address

Https://maps. App. Goo. Gl/1TsiG4oCG32FfS5i 9
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 05:00
Tuesday 08:00 - 05:00
Wednesday 08:00 - 05:00
Thursday 08:00 - 05:00
Friday 08:00 - 05:00
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251929296060

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when JLAR Trading posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to JLAR Trading:

Share