Kibco Service & Investment Pvt Ltd Co

Kibco Service & Investment Pvt Ltd Co KIBCO Construction was established in 2011. And currently is registered as Grade-1 building construction company.

28/08/2023

Sigiriya is an archaeological site in central Sri Lanka. It consists of the ruins of an ancient palace, built during the reign of King Kashyapa (477-495 AD). It is one of the eight World Heritage Sites of Sri Lanka and a favorite attraction for foreign tourists. Protected by UNESCO

30/08/2017
29/08/2017

ለኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች ቦነስና የደሞዝ እርከን ጭማሪ ተፈቀደ
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ማኔጅመንት አባላት ነሐሴ 12 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ እንዲሁም የማኔጅመንት አባላቱ ከኮርፖሬሽኑ መሰረታዊ ሠራተኛ ማሕበር ጋር ነሐሴ 15 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ውይይት የ2009 በጀት ዓመት አፈፃፀምን መሰረት በማድረግ የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች የሁለት ወር ደሞዝ ቦነስ እና የአንድ እርከን የደሞዝ ጭማሪ እንዲያገኙ ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ይህ የቦነስ ክፍያና የእርከን ጭማሪ የኮርፖሬሽኑን ስራ አመራር ቦርድ ይሁንታ አግኝቷል፡፡
የኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ሰርቪስ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አመንቴ ዳዲ እንደገለፁት ኮርፖሬሽኑ የ2009 በጀት አመት የገቢ ዕቅዱን 86.66 በመቶ ሲፈጽም ከታክስ በፊት ለማስመዝገብ ያቀደውን የትርፍ እቅድ ደግሞ 103.66 በመቶ መፈጸም ችሏል፡፡
በጊዜያዊ የሂሳብ ሪፖርት መሰረት የኮርፖሬሽኑ የ2009 ዓ.ም በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀም ከዘርፍ ዘርፍ እንደሚለያይ የገለፁት አቶ አመንቴ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ 97.17 በመቶ፣ የውኃ መሰረተ-ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ 75.74 በመቶ፣ የህንፃ ቴክኖሎጂና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ደግሞ 66.9 በመቶ የገቢ ዕቅዳቸውን አሳክተዋል፡፡
በተጨማሪም የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ 129.45 በመቶ፣ የውኃ መሰረተ-ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ 86.46 በመቶ እና የህንፃ ቴክኖሎጂና ኮንስትራክሽን ዘርፍ 56.63 በመቶ ከታክስ በፊት የትርፍ ዕቅዳቸውን ማሳካት እንደቻሉ አቶ አመንቴ ገልጸዋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ አፈፃፀም ከዘርፍ ዘርፍ ቢለያይም የደሞዝ እርከን ጭማሪ እና የቦነስ ክፍያ የሚፈፀመው በኮርፖሬሽኑ ህብረት ስምምነት መሰረት በመሆኑ ለኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች የቦነስ ክፍያ እና የደሞዝ እርከን ጭማሪ የሚደረገው ከዘርፍ ዘርፍ ልዩነት ሳይደረግ በኮርፖሬት ደረጃ በተገኘው አፈፃፀም መሰረት መሆኑን አቶ አመንቴ ተናግረዋል፡፡
በበጀት ዓመቱ ለኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች ለተፈቀደው የሁለት ወር ደሞዝ ቦነስ ክፍያ ብቻ ከ96 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ መሆኑን፣ የቦነስ እና የደሞዝ እርከን ጭማሪ የተፈቀደው ለሠራተኞች ብቻ መሆኑን እና የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጥቅሙን የሚያገኙት የኮርፖሬሽኑ የ2009 በጀት ዓመት ሂሳብ ተዘግቶና በውጭ ኦዲተሮች ከተመረመረ በኋላ በሚገኘው የኦዲት ሪፖርት ውጤት ላይ ተመስርቶ እንደሚሆን አቶ አመንቴ አስረድተዋል፡፡
በኮርፖሬሽኑ የህብረት ስምምነት አንቀጽ 46 መሰረት አንድ ሰራተኛ የተፈቀደውን ቦነስ እና የእርከን ጭማሪ ማግኘት የሚችለው የሠራተናው አመታዊ የስራ አፈፃፀም 60 እና ከዚያ በላይ ሆኖ ስድስት ወርና ከዚያ በላይ ላገለገሉ ሠራተኞች ለዓመቱ ከተፈቀደው ቦነስ እንደ ሥራ አፈፃፀም ውጤታቸው ለሠሩበት ጊዜ ተሰልቶ እንደሚከፈላቸው አቶ አመንቴ አብራርተዋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ በ2010 በጀት ዓመት ከፍተኛ የስራ ዕቅድ ይዞ ወደስራ መግባቱን የገለፁት አቶ አመንቴ፣ ለኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች የተፈቀደው ቦነስና የእርከን ጭማሪ ዕቅዱን ለማሳካት ከፍተኛ ተነሳሽነት እንደሚፈጥር ያላቸውን እምነት በመግለጽ ሠራተኛው ተገቢውን ርብርብ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

Kibco has agreed to construct Ambassador Real Estate development. Owned by a well established Ethiopian family who own t...
16/03/2016

Kibco has agreed to construct Ambassador Real Estate development. Owned by a well established Ethiopian family who own the largest garment factory in Ethiopia,for the development of 564 apartments and 20 shops in 26 low rise B+G+5 floor blocks.

12/03/2015
We are pleased to announce that Kibco service and investment has struck a deal to deliver 36 villas for Rosseta Real Est...
12/03/2015

We are pleased to announce that Kibco service and investment has struck a deal to deliver 36 villas for Rosseta Real Estate Ethiopia....

Address

Africa Avenue Meseret Defar Bld 201
Addis Ababa
121592

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:05

Telephone

251116673224

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kibco Service & Investment Pvt Ltd Co posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kibco Service & Investment Pvt Ltd Co:

Share