Sika Abyssinia

Sika Abyssinia Welcome to Sika Abyssinia's official page. Do not hesitate to share your experience with us

በዚህ ሳምንት ፡ ዳክስ ኮንስትራሽንን እናስተዋውቃችሁ፡፡ለምርቶቻችን ህይወት የሚዘሩባቸውን አፕሊኬተሮቻችንን ተዋወቋቸው፡፡ የሲካ ምርቶችን በሙሉ አቅማቸው የሚጠቀመው አስተማማኝ አጋራችን ዳክስ...
23/10/2025

በዚህ ሳምንት ፡ ዳክስ ኮንስትራሽንን እናስተዋውቃችሁ፡፡

ለምርቶቻችን ህይወት የሚዘሩባቸውን አፕሊኬተሮቻችንን ተዋወቋቸው፡፡
የሲካ ምርቶችን በሙሉ አቅማቸው የሚጠቀመው አስተማማኝ አጋራችን ዳክስ ኮንስትራክሽን እያንዳንዱን ፕሮጀክት በጥንቃቄ እና ጥንካሬውን በጠበቀ መልኩ መጠናቀቁን ያረጋግጣል ።
አጋርነታችን የላቀ ውጤትን ያረጋግጣል።

በዚህ ቁጥር ያግኟቸው ፡ +251 911 998 780 / +251 923 734 836
ሄደው ይጎብኟቸው ፡ 24 ኮንዶሚኒየም ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ፊት ለፊት (አደይ አበባ ስታዲየም)
ዛሬውኑ ዳክስ ኮንስትራክሽንን ይጎብኙ ልዩነቱን ይመልከቱ!

This Week’s Featured Applicator: Dax Construction!

Meet the pros who bring Sika products to life.
We’re excited to highlight our trusted Partner DAX Construction who use Sika products to their full potential, ensuring every project, big or small is completed with precision and durability. It’s a partnership built on a shared commitment to delivering the best result.

Visit them :24 condominium ground floor Opposite to Ethiopian Sport academy (Adey Ababa stadium)
(https://maps.app.goo.gl/VMnHXQGvcwULysUL7)
OR
Contact them on: -
Phone: +251 911 998 780 / +251 923 734 836
E-Mail: [email protected]
Working Hours: Monday – Saturday (8:00am – 5:pm)

Visit Dax Construction today for any project and experience the difference!

እንደ ብረት ጠንካራ ፣ ዘመን ተሻጋሪ! የ Sika Ucrete® Flooring System ለተለያየ ኢንዱስትሪዎች ተስማሚ የሆነ ፣ ከምግብ ማቀነባበሪያ እስከ መዳህኒት ማምረቻ ፣ ኬሚካልን የሚ...
22/10/2025

እንደ ብረት ጠንካራ ፣ ዘመን ተሻጋሪ!
የ Sika Ucrete® Flooring System ለተለያየ ኢንዱስትሪዎች ተስማሚ የሆነ ፣ ከምግብ ማቀነባበሪያ እስከ መዳህኒት ማምረቻ ፣ ኬሚካልን የሚቋቋሙ ወለሎችን እንዲሁም ከፍተኛ ሙቀት የመቋቋም አቅም ያላቸውን ወለሎች ለመገንባት ያገለግላል።

Tough as steel, built to last.

The Sika Ucrete® Flooring System delivers ultra-durable, chemical-resistant floors designed for the most demanding industrial environments — from food processing to pharmaceuticals, including applications with high temperature resistance.

Sika® Ucrete® PSC | Sika® Ucrete® MF | Sika® Ucrete® DP | Sika® Ucrete® RG | Sika® Ucrete® HF 60RT Sika® Ucrete® TC | Sika® Ucrete® UD200

Use Sika Floor system and enjoy your floor for many years to come!!!

በዚህ ሳምንት ፡ ጃን የግንባታ ማጠናቀቅ ሥራ ተቋራጭነት እና ንግድ እናስተዋውቃችሁ:: የሚተማመኑበት ልምድ!በጠንካራ የሲካ ስልጠና የተደገፈና አመርቂ የሥራ ልምድ ያለው አፕሊኬተራችን ፕሮጀክ...
16/10/2025

በዚህ ሳምንት ፡ ጃን የግንባታ ማጠናቀቅ ሥራ ተቋራጭነት እና ንግድ እናስተዋውቃችሁ::

የሚተማመኑበት ልምድ!
በጠንካራ የሲካ ስልጠና የተደገፈና አመርቂ የሥራ ልምድ ያለው አፕሊኬተራችን ፕሮጀክትዎ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በላቀ ጥራት እና እንክብካቤ ያስረክቦታል።
በዚህ ቁጥር ያግኟቸው ፡ +251 911 032 335/ +251 116 669 999
ሄደው ይጎብኟቸው ፡ ከቦሌ ወደ ገርጂ መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት በኔክሰስ ሆቴል እና
በቶቶት ሬስቶራንት መሐል 100ሜትር ገባ ብሎ
ዛሬውኑ ጃን የግንባታ ማጠናቀቅ ሥራ ተቋራጭነት እና ንግድን ይጎብኙ ልዩነቱን ይመልከቱ!

This Week’s Featured Applicator: Jan Finishing Contractor and Trade
Experience you can trust.
Meet our dedicated applicators who brings a wealth of on-the-job knowledge, backed by rigorous sika certification and training. This commitment to expertise means your project is handled with the ultimate skill and care from start to finish.

Visit them :
Bole – Gerji Infront of Anbessa Garage , 100 m inwards between Nexus hotel and Totot restaurant (https://maps.app.goo.gl/cMNzxfCAji9DL6588)
OR
Contact them on: -
Phone +251 911 032 335
E-Mail: [email protected]

Working Hours: Monday – Saturday (8:00am - 5:00pm)
Visit Jan Finishing Contractor and Trade today and experience the difference!

እንከን የለሽ፤ ጠንካራ ፤ የሚተማመኑበት!Sikafloor® Epoxy Flooring System በከፍተኛ ጥራት ለኢንዱስትሪ ፣ ለንግድ እና ለሆስፒታል አካባቢዎች ማራኪ እይታን እንደሚያስገኝ ያ...
15/10/2025

እንከን የለሽ፤ ጠንካራ ፤ የሚተማመኑበት!

Sikafloor® Epoxy Flooring System በከፍተኛ ጥራት ለኢንዱስትሪ ፣ ለንግድ እና ለሆስፒታል አካባቢዎች ማራኪ እይታን እንደሚያስገኝ ያውቃሉ?
ኬሚካልን ለመቋቋም ፣ ለዘላቂ እና ለረጅም ጊዜ አገልግሎት ተስማሚ የሆነና በአስተማማኝ የሲካ ቴክኖሎጂ የተደገፈ፡፡

Seamless. Strong. Reliable.

Did you know Sikafloor® Epoxy Flooring System delivers high-performance protection and a smooth, attractive finish for industrial, commercial, and hospital environments?

Ideal for areas demanding chemical resistance, durability, and long-term performance — all backed by trusted Sika technology.

- Sikafloor®-161
- Sikafloor®-263 SL
- Sikafloor®-264

For inquiries and immediate assistance, contact us today.

ውብ ፤ ጠንካራ ፤ ተመጣጣኝ ዋጋ!ከፍተኛ ጥራት ያለው ወለል ከውበት ጋር ሁሉንም በተመጣጣኝ ዋጋ በሲካ ድራይ ሼክ ቴራዞ ሲስተም ያገኛሉ!ጥንካሬና ውበትን በተመጣጣኝ ወጪ ለሚፈልጉ  የኢንዱስት...
08/10/2025

ውብ ፤ ጠንካራ ፤ ተመጣጣኝ ዋጋ!
ከፍተኛ ጥራት ያለው ወለል ከውበት ጋር ሁሉንም በተመጣጣኝ ዋጋ በሲካ ድራይ ሼክ ቴራዞ ሲስተም ያገኛሉ!
ጥንካሬና ውበትን በተመጣጣኝ ወጪ ለሚፈልጉ የኢንዱስትሪ ፣ የንግድ እና ህዝብ የሚበዛባቸው ቦታዎች ፍጹም ተስማሚ፡፡

Durable. Decorative. Economical.
The Sikafloor® Dry Shake Terrazzo System delivers high-performance flooring with a refined terrazzo look — all at an affordable cost.

- Sikafloor®-3 Quartz Top
- Sikafloor®-931 Finishing Aid
- Sikafloor®-958

Perfect for industrial, commercial, and public spaces that need style, strength, and savings.

በዚህ ወር ውብና ጠንካራ የሆኑ የወለል ስራዎችን እናያለን፡፡ የሲካን የወለል ስራ ምርቶች ለመቃኘት አብረውን ይቆዩ!  This October, discover the Sika Flooring Syst...
01/10/2025

በዚህ ወር ውብና ጠንካራ የሆኑ የወለል ስራዎችን እናያለን፡፡ የሲካን የወለል ስራ ምርቶች ለመቃኘት አብረውን ይቆዩ!

This October, discover the Sika Flooring System with us. Explore the future of Sika Flooring system … Stay tuned!

27/09/2025

Relax! It's Sika.

የሴራሚክ ወለልዎ በቀላሉ እየለቀቀ እየተሰባበረ ወይም ባጭር ግዜ እየተነሳ ተቸግረዋል? ሲካን ይጠይቁ!መታጠቢያ ቤት ይሁን ኪችን ፤ ቤት ውስጥም ይሁን ውጪ እያንዳንዱ ሴራሚክ ለረጅም ግዜ ሳይ...
24/09/2025

የሴራሚክ ወለልዎ በቀላሉ እየለቀቀ እየተሰባበረ ወይም ባጭር ግዜ እየተነሳ ተቸግረዋል?
ሲካን ይጠይቁ!
መታጠቢያ ቤት ይሁን ኪችን ፤ ቤት ውስጥም ይሁን ውጪ እያንዳንዱ ሴራሚክ ለረጅም ግዜ ሳይነቃነቅ እንዲቆይ የሲካ ምርቶችን ይጠቀሙ፡፡
💬 ጥያቄ አለዎት? ሲካን ይጠይቁ!

Facing problems with tiles loosening, cracking, or popping up after just a few years? Ask Sika.

Whether it’s your bathroom, kitchen, or outdoor area, we make sure every tile stays perfectly in place for life.

💬 Have a question? ASK SIKA.

19/09/2025

Relax. It's Sika.

ጠንካራ፣ የሚተማመኑብት ፣ ውብ!SikaCeram®-200 ለውስጥም ሆነ ለውጪ ፣ ለሁሉም ቦታ የሚሰራ ፣ የተለያየ የአየር ሁኔታን የሚቋቋም፣ ከፍተኛ የማጣበቅ ሃይል ያለው፣ ለረጅም ጊዜ ውበትና...
17/09/2025

ጠንካራ፣ የሚተማመኑብት ፣ ውብ!

SikaCeram®-200 ለውስጥም ሆነ ለውጪ ፣ ለሁሉም ቦታ የሚሰራ ፣ የተለያየ የአየር ሁኔታን የሚቋቋም፣ ከፍተኛ የማጣበቅ ሃይል ያለው፣ ለረጅም ጊዜ ውበትና ጥንካሬ ታስቦ የተዘጋጀ ተመራጭ የሴራሚክ ማጣበቂያ።
ለእያንዳንዱ የሴራሚክ ፕሮጀክት ዘላቂ ውበትና ጥንካሬ በSikaCeram®-200 ይምረጡ።
በመጨረሻም የውሃ ስርገትን ለመከላከል ሲካ ሴራም ኢዚ ግራውትን መጠቀሞን አይርሱ!

Strong. Reliable. Beautiful!
SikaCeram®-200 tile adhesive works everywhere — indoors or out. Built to bond tough, resist the environment, and keep your tiles flawless for years.
Choose SikaCeram®-200 for lasting beauty in every project.
Don’t forget to use our SikaCeram® Easy grout that works for small size ceramic tiles for good water resistance.

12/09/2025

Relax. It's Sika

Address

Bole, Woreda 3/House No: New, Tropical Mall Building 6th Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30

Telephone

+251902347700

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sika Abyssinia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sika Abyssinia:

Share