26/07/2026
የ17 ሚሊዮን ብር አዲስ የኢንዱስትሪ ማስፋፊያ!
ድርጅታችን ግዝሽ ኢንዱስትሪስ፣ የማምረት አቅማችንን ለማሳደግ፣ የምርቶቻችንን ጥራት ይበልጥ ለማሻሻልና የምርት ጊዜን ለማሳጠር፣ 17 ሚሊዮን ብር የሚደርስ አዲስ የኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ኢንቨስትመንት አድርገናል።
በዚህ የማስፋፊያ ፕሮጀክት አካል፣ የተለያዩ ከባድ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎችንና ተያያዥ መለዋወጫዎችን የያዘ 40 ጫማ (40 ft) ኮንቴይነር ከውጭ ሀገር አስመጥተናል።
ሁልጊዜም የደንበኞቻችንን ፍላጎትና ገንቢ አስተያየት ማዳመጥ ቀዳሚ እሴታችን ነው። ይህ ከፍተኛ ኢንቨስትመንትም የደንበኞቻችንን ፍላጎት መሠረት በማድረግ፣ የምርት ጥራታችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገርና የማምረቻ ጊዜን በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳጠር የሚያስችለን ነው።
በተጨማሪም፣ ለደንበኞቻችን የተሻለ፣ ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት ለመስጠት ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር የሚያሳይ ነው።
በመሆኑም፣
🚜 የኮንስትራክሽን
⚙️ የኢንዱስትሪ
♻️ የሪሳይክሊንግ
🌾 የግብርና ማሽነሪዎችን
ማሰራት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን፣ ከድርጅታችን ጋር በመገናኘት ትዕዛዝዎን አሁኑኑ እንዲያስገቡ እንጋብዛለን።
📞 ለትዕዛዝና ለበለጠ መረጃ: 0940094852
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ጃክሮስ
ግዝሽ ኢንዱስትሪስ — በሀገር በቀል እውቀት፣ የኢትዮጵያን የማምረት አቅም በተግባር እያሳደግን ነው! 🇪🇹⚙️
#