Ethiopia Foreign Employment Agency

Ethiopia Foreign Employment Agency WELCOME TO ETHIOPIA FOREIGN EMPLOYMENT AGENCY!!! WE ARE THE LEADING MANPOWER SUPPLIER IN ETHIOPIA!!!

05/01/2025

አዲስ ነገር ዛሬከምቨቱ 3:00 ፎሎው አያደረጋችሁ ጠብቁ

www.tiktok.com/.group

Sintasgroup Holding Companies

16/12/2023

ጥምቀትን በጎንደር መታደም መባረክ ነዉ !!
30 ቀናት ብቻ ቀሩት ዘንድሮም አይቀርም ❗️❗️

ወንድማችን ብንያም ስለት ስላለብኝ ዘንድሮም አልቀርም እንዳትቀሩ ማለቱን እየሰማን ነዉ ።

በአፍሪቃ ትልቁ የአደባባይ በዓል በጎንደር !!

የጥምቀት በዓል ከዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመን ጀምሮ ታቦት በጥር 10 አመሻሹ ላይ ወጥቶ በጥር 11 ወደ ማደሪያው እንዲመለስ ሥርዓት ተሠራ፡፡ እስከ ዛሬም ድረስ ይህ ሥርዓት በትውፊት ተጠብቆ የጥምቀት በዓል በተለየ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡

የጀግንነትና የሃይማኖት ተምሳሌት በሆነቸው ጎንደር ለሦስት ቀናት ያህል (ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ) በተከታታይ የሚከበረው ይህ ታላቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መገለጫ ከመሆኑም በላይ ለምዕመኑ በረከት የሚያስገኝ ነው።

ይህንን ውብና ድንቅ ክብረ በዓል አይደለምና አማኞች
በማያውቁት ሀገር እና በማያውቁት ቋንቋ በሚደረገው መጽሐፍ ቅዱሳዊና ሰማያዊ ሥነ- ሥርዓት መንፈሳዊ ሀይል ተማርከው የሚጠመቁም የውጭ ዜጎች አይጠፉም።
ይህን ድርቡሾችን ጣልያንን እና በየዘመናቱ ለማጥፋትና ለማደብዘዝ ሞክረዉ ያልቻሉትን የዚህች ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን የነገ ተስፋ እና የቅርሱና የሥርዓቱ ውርስ ተቀባይ የሆነው ወጣት በበዓሉ ላይ ትልቅ ተሳትፎ ያደርጋል እያደረጉም ይገኛል ።

ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ” ይሉ ሀገርኛ አባባል ጎንደርም ለጥምቀት የአዘቦቷን አዉልቃ የክቷን አውጥታ ትደምቅቃለች በበረዶ እና በጉም እንደተሸፈነች ሁሉ በሀገር ልብስ ያጌጡ እናቶች እና ወይዛዝርት የተለየ ስሜት ያጎናጽፋሉ፡፡

ካሕናተ ቤተ ክርስቲያን፣ ሊቃውንት፣ መምሕራን እና ደቀመዛሙርቶቻቸው በእግራቸው እያሸበሸቡ፣ በእጃቸው እያጨበጨቡ እና በጥምጣማቸው እያረበቡ ምድራዊ ገነት ያደርጓታል፡
ጥምቀትን በጎንደር የታደሙ በሙሉ ብዙ ብለዋል
እነ ሲ ኤን ኤን የጥምቀት በዓል አከባበር በጎንደር ብሎም በኢትዮጵያ ‹ማንም ሰው በህይወት ዘመኑ አፍሪቃ ውስጥ ማየት ከሚገባው ባህላዊና ሃይማኖታዊ ትዕይንቶች ቀዳሚው ጥምቀት ነው › ብለዉ በድፍረት ዘግበዋል ፡፡ ቢቢሲም በአንድ ወቅት ‹የምስራቅ አፍሪቃዋ የሀይማኖትና የታሪክ ባለቤት › ሲል ጎንደርን አወድሷታል፡፡

ጎንደር ዘንድሮም አርባ አራቱ ታቦታት ታጅባ ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ በየአመቱ እንደምታደርገዉ
እንደዮርዳኖስ ወንዝ ሁሉ በፋሲለደስ ጥምቀተ ባህር የጥምቀቱን ውሃ በመሙላት ምዕመናኑን እየተጠባበቀች ነው፡፡
ጥምቀትን ብቻ ታድሞ መመለስ ግን እንደዛች የወገራ ወይዘሮ “…ያለዕድል አይሆንም መጣሁ ተመልሼ” ሳያስብል አይቀርም።

የጎንደርን ታሪክ መስካሪ የኢትዮጵያን ታሪክ ዘካሪ የሆኑት ደብረ ብርሃን ሥላሴ፣ መንበረ መንግሥት መድኃኒዓለም፣ ፊት አቦ፣ እልፍኝ ጊዮርጊስ፣ አበራ ጊዮርጊስ፣ አደበባይ ኢየሱስ፣ ፊት ሚካኤል፣ ጎንደር ባዕታ፣ ቁስቋምና ሌሎች በርካታ አድባራትም በዚችው ድንቅ ከተማ ይገኛሉ ይጎብኟቸዉ ።
በጎንደር ከተማ የሚገኙት 44ቱ ታቦታት ከ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ገንዳው እስከተገነባበት ጊዜ ድረስ ጥምቀትን በቀሃ ወንዝ ዳርቻ በጋራ ሲያከብሩ ቆይተዋል ለወደፊቱም በእኛ በልጆቿ ይቀጥላል ።

16/11/2023

እንኳን ደስ አላችሁ .....ኢትዮጵያ ኤጀንሲ (ወዴት መሄድ ይፈልጋሉ ? ድርጅታችን ወደ ተለያዩ አረብ ሀገራት በመላክ ይታወቃል በአሁኑ ሰዓት 45 ቀን ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ወደ መረጡት አረብ ሀገራት በሰላም መሄድ ይችላሉ

የት መሄድ ይፈልጋሉ ? > ጆርዳን
> ዱባይ
> ሳውዲ አረብያ
ምርጫውን ለናተ እንተወዉ ለመመዝገብ ምን ምን መስፈርቶች ያስፈልጋል ?
>> ፓስፖርት
>> የታደሰ መታወቂያ
>> የተያዥ መታወቂያ
>> COC ሰርተፊኬት
እነዚህን መስፈርቶች አሟልቶ በ አካል ቢሮ በመቅረብ ወይም ቤትዎ ሆነው online መመዝገብ ይችላችሁ ኦንላይን ለመመዝገብ http://www.sintasgroup.com ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ

አድራሻ_አዲስአበባ ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት አዩ ሻሼ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ስልክ_0111561010
_+251948059321
ቴሌግራም (telegram) https://t.me/SintasGroup

ፌስቡክ(facebook ) https://www.facebook.com/SntasGroupManpowerAgencyKuwait

ቲክቶክ (TikTok ) https://www.tiktok.com/

ዩትዩብ ( youtube )https://www.youtube.com/

instagram(ኢንስታግራም )
https://instagram.com/sntasgroup?utm_source=qr&igshid=OGU0MmVlOWVjOQ==

ህገወጥ ዝውውርን በጋራ እንከላላከል ................ኢትዮጵያ ኤጀንሲ..............

WELCOME TO ETHIOPIA FOREIGN EMPLOYMENT AGENCY!!!

WE ARE THE LEADING MANPOWER SUPPLIER IN ETHIOPIA!!!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ  #ስንታስግሩፕ
14/04/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
#ስንታስግሩፕ

  ኢትዮጵያ በውጭ አገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲአድራሻችን ቸርቸል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት አዩ ሻሼ ህንጻ 6ኛ ፎቅለበለጠ መረጃ ስልክ  :0111561010         ...
09/02/2023


ኢትዮጵያ በውጭ አገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ
አድራሻችን ቸርቸል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት አዩ ሻሼ ህንጻ 6ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ
ስልክ :0111561010
:0960367081
:0930366718
ኢሜል፡[email protected]
ድህረ ገጽ:ይጎብኙ WWW.SNTASGROUP.COM

ሰበር መረጃ ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን  ልትቀጥር ነዉ   (ቢላል መረጃ ፣ረቡዕ  የካቲት 01/2015)ሳውዲ አረቢያ  ከ ሶስት አመታት ቆይታ በኋላ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰ...
08/02/2023

ሰበር መረጃ

ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን ልትቀጥር ነዉ

(ቢላል መረጃ ፣ረቡዕ የካቲት 01/2015)

ሳውዲ አረቢያ ከ ሶስት አመታት ቆይታ በኋላ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን ልትቀጥር መሆኑ ተሰምቷል።

ሳዑዲ አረቢያ ከአፍሪካዊቷ ሀገር ይህን የሰራተኞች ቅጥር ካቆመች ከሶስት አመታት በኋላ በ"በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት" ውስጥ ከኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞቿን እንደገና ትቀጥራለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የሳውዲ የዜና ፖርታል ዘግቧል።

የሃገሪቱ የሰው ሃብትና ማህበራዊ ልማት ሚኒስቴር የሀገር ውስጥ ቅጥር ኤጀንሲዎች የቅጥር ስራዉን ለማፋጠን በአዲስ አበባ የሚገኘውን የሳዑዲ አረቢያ ኢምባሲ አካውንታቸውን እንደገና እንዲያንቀሳቅሱ እና ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር በአፋጣኝ እንዲገናኙ ጠይቋል።

ዘገባዉ ይህን ይበልንጂ በሪያድም ሆነ ከኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞችን ለመመልመል ስለተጣለው የክፍያ ገደብ ምንም አይነት ይፋዊ አስተያየት አልተሰጠም።

ባለፈው መስከረም የሳዑዲ የሰው ሃብት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር የቤት ሰራተኞችን ምልመላ ክፍያ ላይ ገደብ አዘጋጂቶ ነበር።

ክፍያዎቹ በዩጋንዳ ለአንድ ሰራተኛ 9 ሺ 500 የሳዑዲ ሪያል፣ ከታይላንድ ለሚመጡ 10 ሺ ሪያል፣ ለኬኒያ 10 ሺ 870 ሪያል እና ለባንግላድሽ 13 ሺ ሪያል እንድሁም ከፊሊፒንስ ለሚመጡ 17 ሺ 288 የሳዑዲ ሪያል እንዲሆን ገደብ ማስቀመጡን ገልፍ ኒዉስ ዘግቧል።

በሃገር ሰርቶ መለዉጥ እንጂ ስደት ምንም እንኳን የሚበረታታ ነገር ባይሆንም በህጋዊ መንገድ መፈቀዱ ግን ብዙዎች ሲጠብቁት የነበር ዜና ነዉ።

(በመዲና ጣሰዉ)

ምንጭ ቢላል ሚዲያ

✈️🇪🇹ፓስፖርት ቀጠሮ እናሲዛለን🇪🇹ዉድ ደንበኞቻችን አሁን ላይ ያለው መደበኝ የፖስፖርት ክፍያ ከ 600 ብር ወደ 2000 ብር ከፍ ሊል ስለሆነ ባሉት ጥቂት ቀናት እድሎን ይጠቀሙ።☎️ለበለጠ ...
29/11/2022

✈️🇪🇹ፓስፖርት ቀጠሮ እናሲዛለን
🇪🇹ዉድ ደንበኞቻችን አሁን ላይ ያለው መደበኝ የፖስፖርት ክፍያ ከ 600 ብር ወደ 2000 ብር ከፍ ሊል ስለሆነ ባሉት ጥቂት ቀናት እድሎን ይጠቀሙ።
☎️ለበለጠ መረጃ:-
0111561010
0111561013 ይደውሉልን።
📌 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይነግሩን።
📩 Telegramme/beranaagencyme/ethiopiaagencyme/sintastourism
➡️WhatsApp 0915639275 / 0916780883
🟢🇪🇹 ከፓስፖርት ጋር ለተያያዘ አገልግሎት ፈላጊዎች ኢምግሬሽን መሰለፍ ድሮ ቀረ ጊዜዎትን ይቆጥቡ በቤትዎ ሆነዉ ቀጠሮ ያስይዙ።
✔️ፖስፖርት ለማሳደስ
✔️አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት
✔️ለጠፋ ፓስፖርት
✔️የስም እና የ እድሜ ቅያሪ አገልግሎት
🇪🇹ዉድ ደንበኞቻችን ቀደም ሲል እንሰጥ የነበረዉን የ ኦን-ላይን(Online) ፓስፖርት አገልግሎት በተቀላጠፈ መንገድ መስጠታችንን እየገለፅን፤በፋጥነት ይህንኑ እድል እንድትጠቀሙ በአክብሮት እናሳዉቃለን።
✅አዲስ አበባ
ክልል ላይ አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታዎች
🔶ድሬዳዋ
🔶አዳማ
🔶ጅማ
🔶ባህርዳር
🔶ደሴ
🔶ሀረር
🔶ሰመራ
🔶ሀዋሳ
🔶ሆሳህና
🟢ከእሁድ እስከ እሁድ 24 ሰዓት እንሰራለን።
☎️ለበለጠ መረጃ:-
0111561010
0111561012
0111561013ይደውሉልን።
📌 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይነግሩን።
ቴሌግራም ፡- 09 15639275
፡-0916780883
፡-0911549795

21/05/2022

ኩዌት ተከፈተ ይደውሉ ይመዝገቡ
0111561010
0111561011
0913402626
0911549795

🤝በነፃ✈️ኩዌት ተከፈተ ይደዉሉ ይመዝገቡ  🤳0111561011🤳0111561010
20/05/2022

🤝በነፃ✈️
ኩዌት ተከፈተ ይደዉሉ ይመዝገቡ
🤳0111561011
🤳0111561010

إذا كنت راعيًا مسجلاً معنا ، يمكنك العثور على تفاصيل مقدم الطلب (ق) ومحفوظات الدفع عن طريق تسجيل الدخول هنا.

ወደ ጆርዳን ሀገር መሄድ ለምትፈልጉ ሴት እህቶቻችን ማሟላት ያለባቸው ዶክሜንቶች ከታች የተጠቀሱት ናቸው።ለበለጠ መረጃ ፦🤳0913402626🤳0960367081🤳0111561011🤳0111561010...
08/02/2022

ወደ ጆርዳን ሀገር መሄድ ለምትፈልጉ ሴት እህቶቻችን ማሟላት ያለባቸው ዶክሜንቶች ከታች የተጠቀሱት ናቸው።
ለበለጠ መረጃ ፦
🤳0913402626
🤳0960367081
🤳0111561011
🤳0111561010
🤳0911549795
በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ
ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን በጋራ እንከላከል።

27/12/2021

ውድ የስንታስ ቤተሰቦች ሁሉን አቀፉ አገልግሎት ለእርስዎ በአዲስ መልክ

♣️ የተለያዩ ሀገራትን የአየር ትኬቶች በሁሉም አየር መንገድ

♦️የኢትዮጵያን አየር መንገድ

♦️ የኤመሬይት

♦️ የፍላይ ዱባይ

♦️ የግብፅ አየር መንገድና ሌሎችም

ለአረብ አገራት ስራ ስምሪት ለሚሰሩ ኤጀንሲዎች ታላቅ ቅናሽ አለን።

♣️ ቴሌ ብር(TELE BIRR)

♦️ብር መላክም ሆነ መቀብል

♦️አካውንት መክፈት

♦️ብር ትራንስፈር ማድረግ

♦️መብራት እና ውሀ መክፈል የመሳሰሉትን

♣️ሲ . ቢ . ኢ(C.B.E)

♦️ብር መላክም ሆነ መቀብል

♦️አካውንት መክፈት

♦️ብር ትራንስፈር ማድረግ

♦️መብራት እና ውሀ መክፈል የመሳሰሉትን

♣️ ፓስፖርት ቀትሮ ማስያዝ

♦️በ100ብር ብቻ ከአርኪ መስተንግዶና ከሙሉ ዋስት ጋር የፖስፖርት ቀጠሮ ወረቀትዎን በእጅ ስልክዎ እንልካለን።

♣️ የመኪና ኪራይ

የፈለጉትን መኪና ቢፈልጉ ለ ግሎ፤ ለ ድርጅቶ ለሽርሽር እንደ ፍላጎቶ

♦️ፒክ አፕ

♦️ደብል ጋቢና

♦️ሚኒ ቫን

♦️ዶልፊን……….

♦️ለሰርግዎ ሌሞዚኒም እንደ አርሶ ፍላጎት

♣️ ጉብኝቶችን ማዘጋጅት

♦️ ለ ሰርግ
♦️ ለ መዝናናተ እንዲሁም የሀይማኖታዊ ክብረ በአላትን (ንግስ) ጨምሮ

🏙 አድራሻችን
አዲስአበባ ጥቁር አንበሣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ፊት ለፊት አዩ ሻሼ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

✍️💬 ቴሌግራም ላይ ለመፃፍ
👉https://t.me/sintastour

ስልክ:
📱0911549795
📱0111561012

Address

Churchill Road Black Lion Secondary School Front Ayu Shashe Building 6th Addis Ababa
Addis Ababa
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Foreign Employment Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopia Foreign Employment Agency:

Share