Hagbes Pvt Ltd Co

Hagbes Pvt Ltd Co Hagbes was established in 1957 by its founder Hagop Behesnilian as an importer of machinery and buil

Hagbes was established in 1957 by its founder Hagop Behesnilian as an importer of machinery and building materials.

ዒድ ሙባረክ!እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ እና የደስታ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን።ዒድ ሙባረክ!
27/05/2026

ዒድ ሙባረክ!

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!
በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ እና የደስታ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን።
ዒድ ሙባረክ!

እንኳን ለዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን አደረሳችሁ !​መልካም በዓል!
01/05/2026

እንኳን ለዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን አደረሳችሁ !

​መልካም በዓል!

30/04/2026

Hitachi ማሽንዎን እንዲቀጥል ያድርጉ 💪

Genuine parts. Reliable service. Nationwide support.

ከአዲስ አበባ እስከ ሌሎች ከተሞች—
አሶሳ - ሰራምሌ ትሬዲንግ - 0911 99 14 53
ጋምቤላ - ዮሀንስና ወንድሞቹ - 0920 09 25 00
ዲማ - ጀማል ሰዓኢድ መለዋወጫ - 0911 05 98 24
ሀዋሳና አርባምንጭ - ግሎባል አውቶሞቲቭ - 0911 99 14 53

እኛ ሁልጊዜ ቅርብ ነን! ሐግቤስ!

📢 ለአሶሳ ነዋሪዎች እና ደንበኞች ሁሉ!የHitachi ማሽነሪ መለዋወጫዎችና የጥገና አገልግሎት ካስፈለጋችሁ፣ሰራምሊ ትሬዲንግ በአሶሳ ውስጥ የተፈቀደለት እና የሚተማመኑበት አገልግሎት ሰጪ ሲሆ...
20/04/2026

📢 ለአሶሳ ነዋሪዎች እና ደንበኞች ሁሉ!

የHitachi ማሽነሪ መለዋወጫዎችና የጥገና አገልግሎት ካስፈለጋችሁ፣
ሰራምሊ ትሬዲንግ በአሶሳ ውስጥ የተፈቀደለት እና የሚተማመኑበት አገልግሎት ሰጪ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ የHitachi ኦፊሴላዊ ዲላር HAGBES ፍቃግ የተሰጠው ነው።

🔧 ማሽነሪዎን በምርጥ ሁኔታ ያቆዩ
✅ ኦርጅናል የHitachi መለዋወጫዎችን
✅ ስልጡን የቴክኒክ ባለሙያ
✅ የታመነ እና ፍቃድ ያለው ጥገና አገልግሎት ጋር

📍 ዛሬውኑ ሰራምሊ ትሬዲንግ አሶሳ ላይ ይጎብኙ እና የማሽነሪዎን ደህንነት ያረጋግጡ!
📞 +251911991453

Built for Ethiopia’s Roads. Powered by Performance.Meet the BOMAG Asphalt Roller – the machine that delivers smooth, dur...
18/04/2026

Built for Ethiopia’s Roads. Powered by Performance.

Meet the BOMAG Asphalt Roller – the machine that delivers smooth, durable, and long-lasting roads across Ethiopia’s toughest terrains.

✅ Exceptional compaction performance
✅ Fuel-efficient and reliable
✅ Designed for hot climates and demanding projects
✅ Trusted worldwide for road construction excellence

From city highways to rural development, BOMAG ensures every kilometer is built to last.

For More
call 7699

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ ሰላም፣ፍቅርና ደስታ የሞላበት የቤተሰብ በዓል እንዲሆን ምኞታችን ነው።መልካም በዓል ይሁንላችሁ...
11/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ ሰላም፣ፍቅርና ደስታ የሞላበት የቤተሰብ በዓል እንዲሆን ምኞታችን ነው።

መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።

ለሂታቺ ማሽኖ ደህንነት ትክክለኛው ምርጫ...100% ኦሪጅናል HITACHI መለዋወጫ! 🔵 ኦሪጅናል የ HITACHI መለዋወጫዎችን፣ 🔵 የHitachi ኦሪጅናል ኢንጅን ዘይትና 🔵 ሀይድሮሊክ ዘይ...
06/04/2026

ለሂታቺ ማሽኖ ደህንነት ትክክለኛው ምርጫ...
100% ኦሪጅናል HITACHI መለዋወጫ!

🔵 ኦሪጅናል የ HITACHI መለዋወጫዎችን፣
🔵 የHitachi ኦሪጅናል ኢንጅን ዘይትና
🔵 ሀይድሮሊክ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ከፈለጉ

ከብቸኛው ህጋዊ ወኪል በኢትዮጵያ ከሆነው ሐግቤስ ወይም ሐግቤስ ፍቃድ ከሰጣቸው መለዋወጫ መሸጫ ብቻ ያገኛሉ!
ጋምቤላ ከተማ ላይ ... ዮሀንስና ወንድሞቹ መለዋወጫ....ከሐግቤስ ህጋዊ ፍቃድ የተሰጠው

📞 +251920092500 የጋምቤላ ከተማ ወኪል መሸጫ

Built for Ethiopia’s Roads. Powered by Performance.Meet the BOMAG Asphalt Roller – the machine that delivers smooth, dur...
23/03/2026

Built for Ethiopia’s Roads. Powered by Performance.

Meet the BOMAG Asphalt Roller – the machine that delivers smooth, durable, and long-lasting roads across Ethiopia’s toughest terrains.

✅ Exceptional compaction performance
✅ Fuel-efficient and reliable
✅ Designed for hot climates and demanding projects
✅ Trusted worldwide for road construction excellence

From city highways to rural development, BOMAG ensures every kilometer is built to last.

👉 Upgrade your road construction today. Choose strength. Choose precision. Choose BOMAG.

Call 7699
www.hagbes.com
join us on Tik Tok https://www.tiktok.com/

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ​ዒድ ሙባረክ!!
20/03/2026

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ​ዒድ ሙባረክ!!

09/03/2026

ConSite Pocket

ባሉበት ቦታ ሆነው Hitachi ማሽኖችዎን በርቀት ይቆጣተሩ፣ አስፈላጊውን መረጃና አጠቃላይ ስለ ማሽኖ ደህንነት ይቆጣጠሩበታል።

ConSite Pocket turns your smartphone into a remote machine monitoring and reporting tool for Hitachi equipment, helping you stay updated on alarms, reports, and machine conditions while out in the field.

Happy International Women’s Day! 🌸Let’s honor the incredible women in our lives — mothers, sisters, daughters, friends, ...
08/03/2026

Happy International Women’s Day! 🌸

Let’s honor the incredible women in our lives — mothers, sisters, daughters, friends, leaders, and dreamers — and keep working toward a future of equality, opportunity, and respect for all. 💜

Address

Bole In Front Of Millennium Hall SEVITA Building
Addis Ababa
1044

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 00:30

Telephone

+251116639191

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hagbes Pvt Ltd Co posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hagbes Pvt Ltd Co:

Share