Ethiopian Reversing Tech unit

Directions Website

Ethiopian Reversing Tech unit Lets own technologies and technical knowledge of leading countries by cumulative effort. Present testimony, skill ....to the group.

Smart City ( #ዘመናዊ  #ከተማ) ምንድነው?    ማለት ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔት እና ዳታን በመጠቀም የከተማ አገልግሎቶችን የተሻሉ፣ ፈጣን፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ...
24/09/2026

Smart City ( #ዘመናዊ #ከተማ) ምንድነው?
ማለት ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔት እና ዳታን በመጠቀም የከተማ አገልግሎቶችን የተሻሉ፣ ፈጣን፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የምጠቀምበት ቴክኖሎጂ ነዉ።
🔹 Smart Security – CCTV እና የክትትል ቴክኖሎጂ ለደህንነት
🔹 Smart Transport – የትራፊክ ቁጥጥር እና ዘመናዊ የህዝብ መጓጓዣ
🔹 Smart Healthcare – የዲጂታል ቴክኖሎጂ በጤና አገልግሎት
🔹 Smart Connectivity – ፈጣን ኢንተርኔት እና የተገናኙ መሳሪያዎች
🔹 Clean Energy – የፀሐይ ኃይልና ሌሎች ንጹህ የኃይል ምንጮች
🔹 Smart Waste – ዘመናዊ የቆሻሻ አስተዳደርና ሪሳይክሊንግ
🔹 Smart Environment – አረንጓዴ ቦታዎችንና ንጹህ አካባቢን መጠበቅ
ንጹህ
Smart Governance – ዲጂታል አገልግሎቶችና የዳታ አጠቃቀም
በአጭሩ: Smart City ቴክኖሎጂን በመጠቀም ከተማዋን የተደራጀች፣ የተገናኘች፣ ንጹህ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የምትሰራ ከተማ ናት።

 ,   & the Future of BusinessWhat happens when AI, technology, entrepreneurship, and business leadership come together i...
24/09/2026

, & the Future of Business
What happens when AI, technology, entrepreneurship, and business leadership come together in one room?
On October 6, Value Event & Initiative is bringing together startup founders, entrepreneurs, and business leaders for a powerful conversation about how technology is reshaping the future of business.
📍 Satchmo Center, U.S. Embassy, Addis Ababa
🗓 October 6
⏰ 2:00 PM – 4:00 PM
🎤 Featuring:
* Rediet Tsigeberhan — CEO, ArifPay
* Meried Bekele — Founder & CEO, IE Network Solutions
* Henok Teferra — Managing Director, Boeing Africa
This is more than a conversation about technology.
It’s an opportunity to connect, exchange ideas, learn from experienced business leaders, and explore how AI and emerging technologies can create new opportunities for businesses and entrepreneurs.
If you are a startup founder, entrepreneur, technology professional, or business leader, this conversation is for you.
Bring your ideas. Bring your questions. Come ready to connect.
🚀 The future of business is being built today. Let’s be part of the conversation.

via and initiatives

የሰው ሠራሽ አስተውሎትን ( ) ዓይን ያሳወረው አስገራሚው ሸሚዝ!በዘመናዊው ዓለም የትም ብንሄድ በክትትል ካሜራዎች ከመታየት ማምለጥ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል፤ ታዲያ የክትትል ካሜራው...
24/09/2026

የሰው ሠራሽ አስተውሎትን ( ) ዓይን ያሳወረው አስገራሚው ሸሚዝ!
በዘመናዊው ዓለም የትም ብንሄድ በክትትል ካሜራዎች ከመታየት ማምለጥ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል፤ ታዲያ የክትትል ካሜራውን ራሱን የሚያታልል እና ማንነትን የሚሰውር ልብስ ቢኖር ምን ይሉ ይሆን?
ጀርመናዊው የፈጠራ ሰው ሲሞን ዊከርት የቁጥጥር ካሜራዎች ሰዎችን ለይተው እንዳያውቁ የሚያደናግር ልዩ የቀለም ቅብ እና ቅርፅ ያለው የበጋ ሸሚዝ ይዞ ብቅ ብሏል፡፡
ይህ “ዲጂታል ካምፉሌጅ” የተሰኘው ንድፍ የሚከተሉትን አስገራሚ ምስጢሮች ይዟል፦
🔹 የካሜራን ድክመት ማጥናት፦ ንድፍ አውጪው የቀለም ንብብሮችን፣ ጠርዞችን፣ ንፅፅሮችን እንዲሁም የእጅ እና የእግርን ምጥጥን በውል በመረዳት የካሜራዎችን ድክመት ተጠቅሞበታል፤
🔹 ቴክኖሎጂውን በራሱ መሣሪያ መምታት፦ ከሁሉም በላይ አስደናቂው ጉዳይ የሸሚዙ የቀለም ንድፍ የተሠራው “የተገላቢጦሽ ዑደት” የተሰኘውን የኤአይ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሲሆን ይኸውም ሰው ሠራሽ አስተውሎቱ ራሱ መለየት የማይችለውን የቀለም ንድፍ ራሱ እንዲነድፈው በመጠየቅ የተሠራ መሆኑ ነው፡፡
በዚህም ምክንያት ሸሚዙን የለበሰ ሰው በካሜራዎች ፊት ሲያልፍ የክትትል አልጎሪዝሙ ግለሰቡን እንደ ሰው ለይቶ መመዝገብ ይሳነዋል፡፡
👉 እርስዎ ምን ያስባሉ?
የሰው ልጅ ቴክኖሎጂ እያመጣ ያለውን ከልክ ያለፈ ቁጥጥር በዚህ መንገድ መሸሹ የሚደገፍ ነው ወይስ ለወንጀለኞች መሸሸጊያ በመሆን አደጋ አለው?
እሳቤዎን በኮመንት (Comment) ይተዉልን፤ ለወዳጅዎም እንዲደርስ አጋሩት (Share) ያድርጉት!

    · Food Fermentation: The Science of Cooking with Microbes · CS50's Introduction to Artificial Intelligence with Pyth...
24/09/2026

· Food Fermentation: The Science of Cooking with Microbes · CS50's Introduction to Artificial Intelligence with Python · Child Protection: ...
Like Share Comment and get link for each for FREE

አዲስ  #የአርቲፊሻል  #ኢንተለጀንስ መጽሐፍ በሳይንስ ሙዚየም ተመረቀበቴክኖሎጂ አማካሪው ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ ተደርሶ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ተባባሪነት የተዘጋጀው "...
23/09/2026

አዲስ #የአርቲፊሻል #ኢንተለጀንስ መጽሐፍ
በሳይንስ ሙዚየም ተመረቀ
በቴክኖሎጂ አማካሪው ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ ተደርሶ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ተባባሪነት የተዘጋጀው "አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ" የተሰኘው አዲስ የአማርኛ መጽሐፍ በሳይንስ ሙዚየም ለንባብ በቃ። መጽሐፉ የኤ.አይ ቴክኖሎጂን ምንነት፣ በተለያዩ ዘርፎች ላይ የሚኖረውን ከፍተኛ አበርክቶ እንዲሁም ሊያስከትሉ የሚችሉትን ስጋቶች በጥልቀት ይዳስሳል።
በምርቃ መርኃግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) እና ዶ/ር ምህረት ደበበ፤ ቴክኖሎጂውን በተጠና መንገድ ለመጠቀምና ከሰው ልጆች አዕምሮና ማህበራዊ ህይወት ጋር ያላቸውን ቁርኝት በተለያዩ መነጽሮች ለመረዳት መጽሐፉ ትልቅ ሚና እንዳለው ገልጸዋል። 👇👇👇
https://www.tiktok.com/coin?rc=ABEVHXNB

የላቁ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች በምርታማነት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል ሊሰጡ ነው!​«ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030» አገራዊ ራዕይን ለማገዝ እና አዲስ አበባን «ስማርት ሲቲ» ለማድረግ የሚደረገውን ...
22/09/2026

የላቁ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች በምርታማነት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል ሊሰጡ ነው!
​
«ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030» አገራዊ ራዕይን ለማገዝ እና አዲስ አበባን «ስማርት ሲቲ» ለማድረግ የሚደረገውን እንቅስቃሴ የሚያፋጥን የጋራ ትብብር ስምምነት ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ይፋ ሆኗል።
ስምምነቱ በሮቴክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና በምርታማነት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል መካከል የተከናወነ ሲሆን፣ በኮምፒውተር ዘርፍ ለመሰልጠን ፍላጎት ያላቸውን ዜጎች በ3 ወራት ውስጥ አሰልጥኖ ወደ ሥራ ዓለም ለማሰማራት ያለመ ነው።
​ይህ የፈጠራ እና የክህሎት መርሃ-ግብር እንደ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence)፣ የላቁ የኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂዎች፣ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ፣ የሃርድዌር እና የሶፍትዌር ጥገናን ያካተቱ 7 ዋና ዋና የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ያተኩራል። ስልጠናው በቀጥታ ወደ ተግባራዊ የሥራና የቢዝነስ ዓለም የሚያሸጋግር መሆኑ ተገልጿል።
​ይህ ጅምር በአሁኑ ወቅት በኢንዱስትሪ እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች የሚስተዋሉትን የክህሎት ክፍተቶች በመሙላት ረገድ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወትና አገሪቱ ለያዘችው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ግብ ትልቅ በር ከፋች እንደሚሆን ታውቋል።
መዝገባ የተጀመረ ሲሆን
📍 Rotech Main Office
Bole Medhanialem, Abyssinia Plaza, 8th Floor, Office No. 806
📍 PICE Training Center
Lideta Tsebel, next to Kaizen Center
🌐 Website: https://www.rotechpice.com/

የቻይና ተመራማሪዎች የህዋ ቴክኖሎጂን ወደ አዲስ ደረጃ የሚያሸጋግር ትልቅ ስኬት አስመዝግበዋል። ቀደም ሲል ሳተላይቶች የሚሰሩት አንድ የተወሰነ አገልግሎት ብቻ ቢሆንም (ለምሳሌ ምስል ማንሳት...
21/09/2026

የቻይና ተመራማሪዎች የህዋ ቴክኖሎጂን ወደ አዲስ ደረጃ የሚያሸጋግር ትልቅ ስኬት አስመዝግበዋል። ቀደም ሲል ሳተላይቶች የሚሰሩት አንድ የተወሰነ አገልግሎት ብቻ ቢሆንም (ለምሳሌ ምስል ማንሳት ብቻ ወይም የቴሌኮም መረጃ ማስተላለፍ)፣ አሁን ግን መገናኛን፣ ዳሰሳን፣ ማስላትን እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሂደትን በአንድ ላይ የሚያጣጥም ባለብዙ ተግባር ሥርዓት እውን አድርገዋል።
ለዚህ አዲስ ስኬት ማሳያ የሆነችው ፔጋሱስ 1 (PEGA-SUS1) የተሰኘችው 150 ኪሎ ግራም የምትመዝን ሳተላይት ናት።

16 BEST AI Toolsበ ምርጥ የዘመኑ 16 ኤአይ
21/09/2026

16 BEST AI Tools
በ ምርጥ የዘመኑ 16 ኤአይ

ጣሊያን ለአፍሪካ የኤአይ መሠረተ ልማት መጠናከር የገንዘብ ድጋፍ አቀረበች፤ ኢትዮጵያም የዚህ ማዕቀፍ አካል ናትጣሊያን በ14 የአፍሪካ ሀገራት የሰው ሠራሽ አስተውሎት እና የዲጂታል መሠረተ ል...
18/09/2026

ጣሊያን ለአፍሪካ የኤአይ መሠረተ ልማት መጠናከር የገንዘብ ድጋፍ አቀረበች፤ ኢትዮጵያም የዚህ ማዕቀፍ አካል ናት

ጣሊያን በ14 የአፍሪካ ሀገራት የሰው ሠራሽ አስተውሎት እና የዲጂታል መሠረተ ልማትን ለማጠናከር ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቷ ተገለጸ። በጣሊያን መንግሥት፣ በኬንያ እና በዓለም አቀፍ ተቋማት ትብብር የሚከናወነው ይህ የ“ማቴኢ ፕላን” ( ) አካል የሆነው ተግባር በአፍሪካ የኤአይ አቅምን በማሳደግ ሀገራቱ በፈጣን ለውጥ ላይ ካለው የቴክኖሎጂ ኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ያለመ ነው።

Collection of OSINT Tools – Latest Tested and WorkingExplore useful OSINT tools and guides for learning how public infor...
17/09/2026

Collection of OSINT Tools – Latest Tested and Working

Explore useful OSINT tools and guides for learning how public information can be found, checked, and organized from different online sources.

You can find beginner-friendly tutorials, commands, and tools covering usernames, websites, emails, IP addresses, and other public information.

• Username searches.
• Public email information.
• Website and domain research.
• IP address information.
• Working OSINT tools and commands.

📚 For educational and learning purposes only. Always use OSINT tools responsibly and with proper authorization.

Address

Addis Ababa
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Reversing Tech unit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share