18/05/2026
ታፍ ኢነርጂስ እና የእህት ኩባንያዎቹ ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ውስጥ በተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች የተዘጋጀ የኮርፖሬት የቡድን ጉዞ በማድረግ የቡድን መንፈስን፣ አንድነትን እና የስራ ባህልን አጠናክረዋል።
ከአዲስ አበባ የውሃ ዳርቻ ፕሮጀክት አዳዲስ የሆነውን የእንጦጦ ፕሮጀክት እና የአራዳ ፓርክ ፕሮጀክትን ሰራተኞች፣ የአመራር ቡድኖች፣ የመንግስት ተወካዮች እና የተጋባዥ እንግዶች በአንድነት በመሰብሰብ ትርጉም ያለው የቡድን እንቅስቃሴዎችን አድርገዎል። ታፍ ኢነርጂስ ጠንካራ ኩባንያ የሚገነባው በጠንካራ ሰዎች፣ በአዎንታዊ የስራ ባህል እና በጋራ ልምዶች እንደሆነ እናምናለን።
📍 አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
TAF Energies with sister companies celebrated teamwork and unity through a memorable corporate gathering across key Addis Ababa projects.
From the Riverside Project to Entoto and Arada Park, employees, leaders, officials, and guests enjoyed networking, football activities, and a unique strawberry harvesting experience.
Together, we grow through strong teamwork, positive culture, and shared vision.