02/09/2026
🌼🌻በነፃ🌻🌼
የ2019 አዲስ አመት በዓልን በማስመልከት ድርጅታችን ማርኮን ጀነራል ትሬዲንግ በሁሉም ማሽኖቻችን ማለትም CNC Fiber, Co2 laser እና Router CNC ነፃ የሰርቪስ አገልግሎት ልንሰጣችሁ ዝግጅታችንን አጠናቀን እናንተን በመጠበቅ ላይ እንገኛለን።
እንዳያመልጣችሁ! በሚቀጥለው ቅዳሜ(ነሀሴ 30) ያለ ምንም ክፍያ የፈለጉትን አገልግሎት በነፃ ከእኛ ጋር ያገኛሉ። ✨ 🌼🌻
ይሄ እድል እንዳያመልጣቸው ለወዳጅ ዘመድዎ Share አድርጉት!