11/04/2026
ለኢትዮ ስኳር የክርስትና እምነት ተከታይ አባላት እንኳን ለብርሃነ ትናሣኤው በደህን አደረሰን - አደረሳችሁ!
ማቴዎስ 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የእናንተ ባሪያ ይሁን፤
²⁸ እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።
*በዓሉን ስናከብር ክርስቶስ በመስቀል ለይ የከፈለውን ፍቅሩን እናስብ **
መልካም የትንሣኤ በዓል!!!