23/02/2024
የንጉስ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል ንድፍ በማታ የሚኖረው ውብ ገፅታ አኒሜሽን ቪድዩ
************************
የንጉስ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል የዲዛይን ውድድር ላይ ድርጅታችን ሐምብራ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተሳታፊ በመሆን በደረጃ ውስጥ በመግባት 3ተኛ ደረጃ ለመያዝ በቅቷል። ለዚህም የፌደራል መጅሊስን እና የውድድሩ አዘጋጆችን እናመሰግናለን።
ይህንን የዲዛይን ስራ ለውድድር ለማቅረብ ለወራት ሲተጉ የነበሩ ባለሙያዎቻችንን እያመሰገንን ለቀጣይ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንደምንሆን ባለሙሉ ተስፋ ነን። በማህበረሰባችንም ለተሰጠን ሃሳብ እና አስተያየት ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን።