Efrata Addisu

Efrata Addisu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Efrata Addisu, Biotechnology company, Addis Ababa.

ስ ል ጣ ንን         እናበቀልን ለይተን እንወቅ     የህዝብ አደራ  አለብን እና
25/12/2020

ስ ል ጣ ንን
እና
በቀልን ለይተን እንወቅ
የህዝብ አደራ አለብን እና

25/12/2020
ለቤተሠብ የምከፈል ዋጋው ትልቅ ነውእሥከመጨረሻ ሠዓት ድረሥ ከብልፅግና ጎን ነበርሽ ነገር ግን ለቤተሠቦችሽ ስትይ ከጁንታው ተቀላቀልሽ ።ይህ ለእውነተኛ ፍቅር ሲባል የምከፈል መስዋት ነው ። ...
02/12/2020

ለቤተሠብ የምከፈል ዋጋው ትልቅ ነው
እሥከመጨረሻ ሠዓት ድረሥ ከብልፅግና ጎን ነበርሽ ነገር ግን ለቤተሠቦችሽ ስትይ ከጁንታው ተቀላቀልሽ ።ይህ ለእውነተኛ ፍቅር ሲባል የምከፈል መስዋት ነው ።
ምሥክርነትሽም አብሬ ከጁንታው ጋር ልሙት ሳትይ በፍጥነት እጅ መስጠትሽ ነው።የመጣውን ሁሉ በፀጋ ተቀበይ ሁሉም ያልፋልና ።

16/06/2020

ይመቻችው

08/06/2020

ከሰኔ እና ሰኞ
ከሴት 🥊 ቦክሰኛ
ከወንድ 👅 ምላሰኛ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

14/02/2020

ፔጃችን ላይ ላይክ ወይም ሼር ብታደርጉ አዳዲስ እና አስገራሚ መረጃዎችን ያገኛሉ

20/12/2019
ቆይ  ግን   እኔ ምለው  ለምንድነው ? ቀይ መሥቀል ሥራውን በአግባብ በኢትዮጽያ       መወጣት ካልቻለ ቀይ  ጨረቃ ሆሲፒታል መሥራት ያቃተን ምክኒያቱም ጨረቃ የሁሉም ናት
20/12/2019

ቆይ ግን እኔ ምለው ለምንድነው ?
ቀይ መሥቀል ሥራውን በአግባብ በኢትዮጽያ

መወጣት ካልቻለ ቀይ ጨረቃ ሆሲፒታል መሥራት ያቃተን ምክኒያቱም ጨረቃ የሁሉም ናት

ሥር  የለለው ችግኝ እናመሠረት የለለው ቃልኪዳን አንድ ናቸው
20/12/2019

ሥር የለለው ችግኝ እና
መሠረት የለለው ቃልኪዳን አንድ ናቸው

20/12/2019

ኢትዮጽያ በፅኑ መናወጥ ሥትናወጥ መላው ዓለም እንደምናወጥ ግንዛቤው የላቸውም።
ሚሥጢሩም አልተገለጠላቸውም ።የኢትዮጽያ መናወጥ ዓለምን ዋጋ ያሥከፍላል ፡የመለኮታዊው ኦፕሬሽኑ ባለቤት ከኢትዮጽያኑ ጋር ነውና

ሁሉም ሰው እንደምገምተው ኤርትራን ከኢትዮጽያ ለመገንጠልና ኢትዮጽያንምለመበታተን የሀረብ ሀገራት ኦፊሴሊያዊ ያልሆነ ድጋፍና ትብብር አድርገዋል ።ወይም ደግሞ በሌላ አነጋገር በኢትዮጽያ ፅኑ መናወጥ አድርሰዋል ።
ኢትዮጽያን ማናወጥ በፈለጉት መጠን እነርሱ ራሳቸው የመበታተን ደርሶባቼዋል።አሁንም ቢሆን በውጭ ሀገራትእየተመራችው በገንዘብ ህሊናችውን ሽጣችው ከኛ ሌላ ለአሳር ብላችውሁ የገዛ ሀገራችሁን ለመበታተን የምታተረማምሱ ሃይሎች ብትጠነቀቁ ይሻላችዋል
ለሌላ ባሴራችሁ ቁጥር ለራሳችሁ እጥፍ ይሴራላችዋል ።

አንድ ጭብጥ አይጋግርምመቀመጥ ነው እንጅ መሄድ አይቸግርም
20/12/2019

አንድ ጭብጥ አይጋግርም
መቀመጥ ነው እንጅ መሄድ አይቸግርም

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Efrata Addisu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share