Believe Computer Solution

Believe Computer Solution We are here for solutions,
Preventive Service for Computers and
security Camera installation.

04/03/2026
04/03/2026

ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎ ጂፒኤስ በማስገጠም የመኪናወን ደህንነት ይጠብቁ
#0913437330
#0933915051

🚨 አስቸኳይ ማሳሰቢያ፡ የጠፋ የታርጋ ቁጥር! 🚨 ትላንት መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም (March 3, 2026) በጎተራ ኮንዶሚኒየም አካባቢ (Round Gotera Condominium) በምስ...
04/03/2026

🚨 አስቸኳይ ማሳሰቢያ፡ የጠፋ የታርጋ ቁጥር! 🚨 ትላንት መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም (March 3, 2026) በጎተራ ኮንዶሚኒየም አካባቢ (Round Gotera Condominium) በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቀይ Toyota Yaris መኪና የፊትና የኋላ የታርጋ ቁጥሩ ተሰርቆብናል።

📍 የታርጋ ቁጥር፦ 3 - B18587 አ.አ (A.A)
🎨 የመኪናው ቀለም፦ ቀይ (Red)

ይህንን የታርጋ ቁጥር በማንኛውም ቦታ ያያችሁ ወይም መረጃው ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች፣ እባካችሁ በሰብአዊነት ለፖሊስ ወይም ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን።

መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን።
​📞 ለመደወል፦ 📱 0911400703 | 0910773441
​አመሰግናለሁ!


የነዳጅ ዋጋ ጣሸራ በነካበት በዚህ ወቅት የነዳጂ ስርቆት ሲጨመርበት ለባለንብረት ምን ያክል ፈተና እንደሚሆን መገመት አይከብደንም ።ለዚህም መፍትሄ እና እፎይታን የሚሰጥ በአይነቱ አዲስ የሆነ...
06/08/2025

የነዳጅ ዋጋ ጣሸራ በነካበት በዚህ ወቅት የነዳጂ ስርቆት ሲጨመርበት ለባለንብረት ምን ያክል ፈተና እንደሚሆን መገመት አይከብደንም ።
ለዚህም መፍትሄ እና እፎይታን የሚሰጥ
በአይነቱ አዲስ የሆነ የነጃጅ መቆጣጠሪያ ጂፒኤስ ይዘንልዎት መጥተናል። ለበለጠ መረጃ 0933915051 , 0913437330 ይደውሉልን

Protect Your Vehicle with Smart GPS Tracking!Stay in control and worry-free with our advanced GPS tracking solutions fro...
23/07/2025

Protect Your Vehicle with Smart GPS Tracking!
Stay in control and worry-free with our advanced GPS tracking solutions from Believe Security.

🔹 Real-time Vehicle Tracking
🔹 Geo-Fence Alerts for Boundaries
🔹 Easy Mobile App Control
🔹 24/7 Vehicle Security
🔹 Peace of Mind Guaranteed

Whether you want to secure your personal car or manage a fleet of vehicles, our system gives you the power to track, monitor, and protect — anytime, anywhere.

📞 Call us now:
📱 09 33 91 50 51 | 09 13 43 73 30

ታላቅ የምስራች በዲማ ዙሪያ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሙሉ!በወርቅ ቁፋሮ ተሰማርታቹ ለምትገኙ በሙሉ የሳይት ቦታዎን ወይንም ማሽነሪዎችዎን ባሉበት ቦታ መቆጣጠር የሚያስችልዎትን አዲስ ቴክኖሎጅ ...
27/06/2025

ታላቅ የምስራች በዲማ ዙሪያ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሙሉ!

በወርቅ ቁፋሮ ተሰማርታቹ ለምትገኙ በሙሉ የሳይት ቦታዎን ወይንም ማሽነሪዎችዎን ባሉበት ቦታ መቆጣጠር
የሚያስችልዎትን አዲስ ቴክኖሎጅ ይዘን ቀርበናል ።

ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የወርቅ ቁፋሮ ሳይቶች ላይ በመጓዝ በሶላር ሲስተም እና በ ሲም ካርድ የሚሰሩ ካሜራዎችን ።

እንዲሁም ከሳተላይት ጋር የሚገናኙ የማሽነሪዎችን የስራ ሰአት የሚቆጣጠሩ ጂፒኤስ ትራከሮችን ...
በጋሰና ፤ በመርከዝ፤ በጋቢሳ እና በ ሻማ ዙሪያ በሚገኙ ሳይቶች ላይ ይዘንሎት መጥተናል

እርሶም ይፍጠኑ !
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
0933915051
0913437330

ውድ ደንበኞቻችን ድርጅታችን ብሊቭ ሴኩሪቲ ሶሉሽን ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ወልድያ በመጓዝ በገነቴ ኮንስትራክሽን የሚገኙ ማሽነሪዎች እና የተለያዮ የድርጅቱ ተሽከርካሪዎች ላይ የተሳካ ገጠማን ...
17/05/2025

ውድ ደንበኞቻችን ድርጅታችን ብሊቭ ሴኩሪቲ ሶሉሽን
ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ወልድያ በመጓዝ በገነቴ ኮንስትራክሽን የሚገኙ ማሽነሪዎች እና የተለያዮ የድርጅቱ ተሽከርካሪዎች ላይ የተሳካ ገጠማን አድርገናል ።

እርስዎም ጅፒኤስን በማስ ከአላስፈላጊ ወጭና ኪሳራ ይዳኑ !

👉የ ማሽኖትን የስራ ሰአት በቀላሉ መከታተል ያስችሎታል
👉የተሽከርካሪውን የነዳጅ መጠን ማዎቅ የሚያስችል
👉ተሽከርካሪው ከተፈቀደለት ክልልውጭ ሲወጣ ለባለቤት ያሳውቃል
👉በየትኛውም እርቀት ላይ ሆነው መኪናዎት ላይ ያሉ እስኪመስሎት ድረስ መኪናው ላይ የሚከናውን እያንዳንዱን ነገር ይቆጣጠሩ።

ባሉበት ቦታ ሆነው ይደውሉልን ,
👉 0933915051
👉 0913437330

🎯 አድራሻችን
👉አዲስ አባበባ መስቀልፍላዎር ሶሎ ኮምኘፕሌክስ ህንፃ ምድር ላይ
👉ደሴ አውቶብስ ተራ ጦሳ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ

05/05/2025

Professional & Clear: Protect your car before it's too late!
At Believe Security Solutions, we install reliable GPS trackers that give you real-time location, engine cut-off control, and peace of mind.
Watch how we secure this vehicle — your car could be next.

Call us today and take control of your car’s safety.

0933915051
0913437330

አስተማማኝ እና ብቁ መቆጣጠሪያ: ከመዘግየት በፊት መኪናዎ ላይ ያስገጥሙ!
እኛ በBelieve Security Solutions ታማኝ የGPS ትራከር አስመጭና ገጣሚዎች ነን፤ መኪናዎን በቀጥታ መከታተል የሚያስችል ፣ የኢንጅን መቁረጫ ቁልፍ፣ እና የነዳጅ መቆጣጠሪያ ከማረጋገጫ ጋር እንሰጣለን።

ቀጣይ ሰለባ እርስዎ ቢሆኑስ !!!

ዛሬውኑ ይደውሉ፤ መኪናዎን በእጅዎ ይያዙ።

ይህን ያውቁ ኖሯል !በዚህ የመረጃ ማእበል በሞላበት ዘመን የመረጃ ምንጩ ከመብዛቱ የተነሳ የቱን ሠምተን የቱን እንተው  በምንልበት በዚህ ጊዜ ..... እውነት ነው ለአንዳንዶቻችሁ ተመሳሳይ ...
30/04/2025

ይህን ያውቁ ኖሯል !
በዚህ የመረጃ ማእበል በሞላበት ዘመን
የመረጃ ምንጩ ከመብዛቱ የተነሳ የቱን ሠምተን የቱን እንተው በምንልበት በዚህ ጊዜ .....

እውነት ነው ለአንዳንዶቻችሁ ተመሳሳይ የሆነ መረጃ በተደጋጋሚ ከየትኛውም ሶሻል ሚድያ ወይንም ከሰዎች ሊደርሳችሁ እና ልትሰሙ ትችላላችሁ ።

ነገር ግን ለምሳሌ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ስንመለከታት :
እንደ ብሄራችን እና ቋንቋችን መብዛት እንደ አኗኗር ዘይቤያችን መለያየት ...

ዛሬ እናንተን የሰለቻችሁ መረጃ በጭራሽ ሰምተውት ላያውቁ የሚችሉ ወንድም እና እህቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ከዚህ በፊት አስበውትም ላይሆን ይችላል።

ስለሆነም በዘመናችን አንተ/ቺ 1 አዲስ መረጃ አለህ ማለት አንድ እርምጃ ቀድመህ ተራመድክ ማለት ነው።

አሁን ላይ ጅፒኤስ (GPS) የሚሰጠውን ጥቅም ባለማዎቅ ፣ ባለመረዳት ወይንም በጭራሽ ስለ (GPS) መረጃ ባለመኖር ምክንያት ፤ በድርጅታቸው፣ በማሽነሪዎቻቸው ፣ በሀገር አቋራጭ እና በግል ተሽከርካሪዎቻቸው ላይ ሲደርስ የነበረው ስጋት ፣ ኪሳራ ፣ ስርቆት እና እንግልት ሲደርስባቸው መቆየቱ ይታወቃል!

ለዚህም ነው እናንተን ከጊዜው ጋር ለማራመድ እና አዲሱን የጂፒኤስ ቴክኖሎጅ ለማስተዋቅ ደፋ ቀና የምንለው ::

ድርጅታችን ብሊቭ ሴኩሪቲ ይሄን የብዙሀን ጥያቄ ለመመለስ ምንግዜም ከጎንዎት ነን እያለ ነው።

#0933915051
#0913437330

29/04/2025


Address

Gabon Street (Meskel Flower)
Addis Ababa
GROUNDFLOORSOLOCOMPLEXBUILDING

Opening Hours

Monday 09:30 - 19:30
Tuesday 09:30 - 19:30
Wednesday 09:30 - 19:30
Thursday 09:30 - 19:30
Friday 09:30 - 19:30
Saturday 11:30 - 19:30

Telephone

+251944120873

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Believe Computer Solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Believe Computer Solution:

Share