EYAYU VIEW

EYAYU VIEW INFOMATION

27/05/2026

ውድ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች በምርጫ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ!!!

👉በምርጫ ክልል 28 (የካ) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩት

ክብርት ዶ/ር ሌሊሴ ነሜ 4ኛ ረድፍ ላይ ይገኛሉ !!!

ፆታ :- ሴት
የትምህርት ደረጃ :- ዶክትሬት

ብልፅግናን ይምረጡ !!!

27/05/2026
27/05/2026

ውድ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች በምርጫ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ!!!

👉በምርጫ ክልል 17 (ቦሌ) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩት

ክብርት እናት አለም መለሰ 11ኛ ረድፍ ላይ ይገኛሉ !!!

ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ !!!
ምልክታችን በሁለት ሪቫን የታሰረ የስንዴ ነዶ ነው !!!

ምርጫው 14 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ! በድምፅዎ የሀገራችንን የከፍታ ጉዞ ያስቀጥሉ!  ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ይጠናከራል ፣ ብዝሀ አንድነት ከፍ ይላል። አካታቹ የመደመር መንገድ ዳግ...
18/05/2026

ምርጫው 14 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ! በድምፅዎ የሀገራችንን የከፍታ ጉዞ ያስቀጥሉ!

ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ይጠናከራል ፣ ብዝሀ አንድነት ከፍ ይላል። አካታቹ የመደመር መንገድ ዳግም ይፈካል። በብሔራዊነት የወል ትርክት የጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ጉዞአችን ይፀናል።

ከሁሉም ፣ በሁሉም ፣ ለሁሉም የሆነው የመደመር መንገድ ከፍ እንዲል ፣
ሀገራችንን ከባድ ዋጋ ያስከፈለው የፅንፈኝነት አካሄድ እንዲወገድ ለሀሳብ የበላይነት ልዩ ትኩረት የሰጠውን ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ።

ምልክታችን የመደመር ፣ የትብብር እና የአንድነት ምልክት የሆነው የስንዴ ነዶ ነው !
ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌተ_ሀገር!



#ምርጫ2018


16/04/2026
01/04/2026

Address

Chirchil
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EYAYU VIEW posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share