Construction in Ethiopia

Construction in Ethiopia Providing construction information for free for more http://constructioninethiopia.com
also join us on telegram

This web site will provide reliable packages of data, information, news, formats, estimates, current construction material cost and also helps to connect with experts practicing in the construction sector. In this free web site one can register as Contractor, Consultant, Supplier or as a construction personnel (as a Project Manager, Construction Engineer, Contract Engineer, Design Engineer, Site o

r office Engineer, As Forman, Equipment Operator, Driver..). join us on telegram t.me/constructionproxy

‹‹ያልታሰበ ችግር ሲገጥመን ለ3ዐ ዓመታት የደከምንበትን ሀብትና ንብረት ሳንወድ ተገደን ሸጥን›› አቶ አወጣኸኝ ኪሮስ፣ የቀድሞ የአኪርኮንስትራክሽን ኩባንያ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ : በ...
29/08/2026

‹‹ያልታሰበ ችግር ሲገጥመን ለ3ዐ ዓመታት የደከምንበትን ሀብትና ንብረት ሳንወድ ተገደን ሸጥን›› አቶ አወጣኸኝ ኪሮስ፣ የቀድሞ የአኪርኮንስትራክሽን ኩባንያ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ

: በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ስማቸው ጎላ

ብለው ይጠቀሱ ከነበሩ አገር በቀል ኮንትራክተሮች መካከል

🏠 አሁን ላይ 94 ካሬ ሜትር ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል? ለመመለስ 👉 https://estimator.et/ ላይ በመግባት በነጻ ይሞክሩት!No sign in, no sign up. Upda...
26/08/2026

🏠 አሁን ላይ 94 ካሬ ሜትር ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል?
ለመመለስ 👉 https://estimator.et/ ላይ በመግባት በነጻ ይሞክሩት!
No sign in, no sign up. Updated price.
ክፍለ ሀገር ይጨመሩ ባላችሁበት መሰረት ተጨምሮል ::

ኮመንት ላይ አለላችሁ 👇👇
26/08/2026

ኮመንት ላይ አለላችሁ 👇👇

የ G-75 ብረት ዋጋ 👇👇👇 You can order online via እኛን ሳያማክሩ ብረት እንዳይገዙ
26/08/2026

የ G-75 ብረት ዋጋ 👇👇👇
You can order online via
እኛን ሳያማክሩ ብረት እንዳይገዙ

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያhttps://t.me/constructionvacancies/3924በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ከዚህ በታች በተገ...
26/08/2026

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
https://t.me/constructionvacancies/3924
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

📘 EGP TENDER SUBMISSION PACKPreparing an EGP tender from scratch? Save time with 27+ practical files, templates & sample...
25/08/2026

📘 EGP TENDER SUBMISSION PACK
Preparing an EGP tender from scratch? Save time with 27+ practical files, templates & samples ready to use and customize.
📋 Includes:
• EGP Tender Manual & Master Checklist
• Administrative & legal templates
• Technical proposal templates
• Method statements & work schedules
• Financial templates
• Company profile & experience forms
• Personnel, equipment & subcontractor schedules
• Practical worked examples
🏗 For: Contractors • Engineers • Consultants • Procurement & Tender Teams
✅ Professional
✅ Practical
✅ Editable
✅ Time-saving
📩 Get the complete pack now

EGP Tender Submission Pack – 27+ Professional Templates & SamplesPreparing an EGP tender submission from scratch can be time-consuming and confusing. T

25/08/2026
የገቢዎች ቢሮ በኮሚሽን ነጋዴዎች ግቢ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ እንዲነሱ አዟል።የአዲስ አበበ ገቢዎች ቢሮ በተሽከርካሪ ኮሚሽንና አገናኝነት ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሻጮችን ተሽከ...
25/08/2026

የገቢዎች ቢሮ በኮሚሽን ነጋዴዎች ግቢ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ እንዲነሱ አዟል።

የአዲስ አበበ ገቢዎች ቢሮ በተሽከርካሪ ኮሚሽንና አገናኝነት ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሻጮችን ተሽከርካሪ በድርጅታቸው ቅጥር ግቢ አከማችተው መሸጥ በህግ የተከለከለ መሆኑን በመግለጽ በግቢያቸው የሚገኙ መኪኖችን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ጥብቅ ትእዛዝና ማስጠንቀቂያ አስተላልፏል።

ቢሮዉ ያስተላለፈውን ጥብቅ መመሪያ ተከትሎ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አብዛኞቹ የኮሚሽን ነጋዴዎች ተሽከርካሪዎችን ከግቢያቸው እያወጡ ይገኛሉ።

ካፒታል ጋዜጣ እንደዘገበው ካለፉት ሁለት ቀናት ወዲህ በታክስ ባለስልጣኑ የተላለፈው ይህ መመሪያ በተግባር መሬት ማውረድ ተጀምሯል።

​ጉዳዩ የሚመለከታቸው ነጋዴዎች፣ ውሳኔው አግባብ እንዳልሆነና በስራቸው ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር ቢገልጹም የተላለፈውን መመሪያ በማከበር ተሽከርካሪዎቹን ከግቢያቸው በማስወጣት ላይ እንደሚገኙ አስታውቀዋል።

​የታክስ ባለስልጣኑ ከቀናት በፊት ይፋ ባደረገው መመሪያ መሰረት፣ በፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 ማንኛውም ግብር ከፋይ ባገኘው ገቢ መጠን ልክ ህጋዊ ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት።

በተጨማሪም በተሻሻለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2017 ህግ መሰረት "የአቅርቦት ቦታ" የሚባለው የእቃ ወይም አገልግሎት አቅራቢው የንግድ መደብር፣ መጋዘን ወይም የእቃ ማሳያ ቦታ መሆኑ በግልጽ ተደንግጓል።

​ይህን ተከትሎ ቢሮዉ በተሽከርካሪ ንግድና አስመጪነት ዘርፍ የተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች ብቻ ናቸው የራሳቸውን ንግድ በሚያከናውኑበት ህጋዊ ቦታ ላይ ሽያጭ ማከናወን የሚችሉት በማለት አስጠንቅቋል።

በተቃራኒው በኮሚሽን ወይም በአገናኝነት የተሰማሩ ወገኖች ገዥና ሻጭን በማገናኘት የሚገባቸውን ክፍያ መቀበል ሲገባቸው የሻጭን መኪና በድርጅታቸው ግቢ አከማችተው መሸጣቸው ያለ ንግድ ፈቃድ መስራትና የመንግስትን ታክስ በአግባቡ እንዳይሰበሰብ ማገዝ እንደሆነ ባለስልጣኑ አስረድተዋል።

​ይሁን እንጂ የኮሚሽን ድርጅቶች ማስጠንቀቂያዉ በደረሳቸው ቀናት ውስጥ በግቢያቸው ውስጥ የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን በሙሉ ማስወጣትና ማንሳት እንዳለባቸዉ ቢሮዉ አመልክቷል።

ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ባለስልጣኑ በታክስ አስተዳደር አዋጅ መሰረት የንግድ ድርጅቱን የማሸግና ሌሎች ህጋዊ እርምጃዎችን ለመውሰድ የሚገደድ መሆኑን አስታውቋል።

ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የካፒታል ጋዜጣ ነው።

በትምህርት ቤት አካባቢ የሚከሰቱትን ጨምሮ ሌሎች አዋኪ ድርጊቶችን በመቆጣጠር ረገድ በተሠራ ሥራ 1,690 ድርጊት ፈጻሚዎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጋቸውን፣ ይህም ባለፈው ዓመት ከተከሰተ...
25/08/2026

በትምህርት ቤት አካባቢ የሚከሰቱትን ጨምሮ ሌሎች አዋኪ ድርጊቶችን በመቆጣጠር ረገድ በተሠራ ሥራ 1,690 ድርጊት ፈጻሚዎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጋቸውን፣ ይህም ባለፈው ዓመት ከተከሰተው የ5,220 አንፃር በ3,53ዐ መሻሻል እንደታየበት በሪፖርቱ ሰፍሯል።

112,646 ሕገወጥ ማስታወቂያዎች እንዲወገዱ መደረጉን፣ ይህም ካለፈው በጀት ዓመት አንፃር በ10,180 መሻሻሉ ተመላክቷል። ሕገወጥ መንገድ አጠቃቀምን በመቆጣጠርረገድ በ2,107 ድርጊት ፈጻሚዎች ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱን፣ ይህም ካለፈው በጀት አንፃር የ3,53ዐ ተሻሽሎ መመዝገቡ ተመላክቷል። ባለሥልጣኑ የደንብ መተላለፍን ለመቀነስ ከ6.9 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሰዎች በተለያዩ የግንኙነት አማራጮች የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራዎች መሥራቱ ተመላክቷል።

Address

Cmc Road
Addis Ababa
10338

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Construction in Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Construction in Ethiopia:

Shortcuts

Share