Ethiopian electric utility in south region from Arbaminch District

Ethiopian electric utility in south region from Arbaminch District The best way of this page is what is the use electric power in our daily life and how to develop th

23/07/2024
በጎፋ ዞን በተከሰተ የመሬት ናዳ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ዛሬ ረፋድ 4 ሠዓት አካባቢ በተከሰተ የመሬት ናዳ አ...
23/07/2024

በጎፋ ዞን በተከሰተ የመሬት ናዳ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ዛሬ ረፋድ 4 ሠዓት አካባቢ በተከሰተ የመሬት ናዳ አደጋ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡

በተከሰተው አደጋ እስካሁን በተደረገ ፍለጋ ከ20 በላይ አስከሬን መገኘቱንና የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ምስክር ምትኩ ተናግረዋል፡፡

ለነፍስ አድን ተግባር በስፍራው የነበሩ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የአካባቢው ነዋሪዎችም የአደጋው ሰለባ ሆነዋል ማለታቸውን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መምሪያ መረጃ አመላክቷል፡፡

የአስክሬን ፍለጋና የነፍስ አድን ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉንም አመላክተዋል፡፡

Address

Hawasa
Arba Minch'
EEU

Telephone

+251111550811

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian electric utility in south region from Arbaminch District posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category