25/11/2025
አስደሳች ዜና ማወቅ እና መጠየቅ ለምትወዱ ወጣቶች እና የሳይንስ አንባቢያን እንድሁም ተመራማሪዎች በሙሉ።
ኳንተም ፊዚክስን አስመልክቶ ቀላል ባለ ቋንቋ ያዘጋጀሁትን አጋዥ መጽሀፍ አጠናቅቄ አቅርቤላችኋለሁ።
በዚህ አጭር መፅሀፍ አንባቢው የሚኖርባትን ዓለም ሚስጥራዊ ስሪት በግልፅ ይመለከታል።
እንድሁም ኳንተም ፊዚክስን አስመልክቶ ሰፋ ላለ ጥናት መነሻ የሚሆነውን ግንዛቤ ያዳብራል።
መልካም ንባብ።
የመጽሀፉን አድራሻ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው የቡና ላይ ያገኙታል።
👇🏻??🏻
https://ye-buna.com/geremachewwagay?ref=product_detail&product=6925e06811f34_geremachewwagay