Tana Pulp and Paper Share Company

Tana Pulp and Paper Share Company Tana Pulp & Paper Share Company was established on 27th October 2010 (Tikimit 17/2003 Et. by individu

Tana pulp and paper Share company established in Amhara Region by individual farmers ,cooperatives,universities, public enterprises to produce pulp and paper from eucalyptus and bamboo.

22/11/2025

መማር እንደነጭ ወረቀት የሰጡንን መቀበል ሳይሆን የተሰጠንን አገናዝበን የራሳችንን መፍጠር ነው ።

22/11/2025

"የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው" የሚለው ጥንታዊ የፖለቲካ መርህ ከዘመኑ ተጨባጭ ኩነቶች ጋር ሳይገናዘበ ዘሎ የሚገባብት ከሆነ ራስን ማጥፋት ይሆናል።

Do you know how paper is made ?
22/11/2025

Do you know how paper is made ?

60 seconds · Clipped by Geta · Original video "From Tree to Sheet: How Paper Is Made | Unveiling the Manufacturing Process" by Fabrication Fascination

22/11/2025

ማንኛውም ልማት ቀጣይነት የሚኖረው ትቂቶችን ብቻ ሳይሆን አብዛኛውን ሕዝብ ተጠቃሚ ሲያደርግና የኔነት ስሜት ሲፈጥር ብቻ ነው ።

13/11/2025

ጠቃሚና ወቅታዊ ጠቃሚ መልዕክት ለትግራይና ለኤርትራ ሕዝብ ታሪካዊ የሀገራችን የኢትዮጵያ ጠላቶች ከምንጊዜውም በበለጠ ተነስስተዋል። የጦርነት እሳት እየለኮሱ ልጆችህን ሕይወት ለማስቀጠፍና በስልጣን ላይ መቆየት የሚፍልጉ ጊዜአቸውን የጨርሱ ስግብግብ ፖለቲከኞችን በቃችሁ የምትልበት ጊዜው አሁን ነው ። ከዘገየህ ልጆችህን ብቻ ሳይሆን ሀገርህን ታጣላህ ። በውይይት በድርድር እንዲፈታ በአንድነት ተነስ!

28/10/2025

Tana Pulp & Paper Share Company was established on 27th October 2010 (Tikimit 17/2003 Et. by individual farmers, business men and private and public organizations . 15 years of project life has passed.

የኢትዮጵያ ባህር በር ጉዳይ እጅግ ጡዟል ። አዎ! አዎ መጦዝ ያለበት አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ። በባህር ተከባ የነበረች ሀገር በፖለቲካ ሴራ ድንገት ምንም የባህር በር የሌላት /land lock...
24/10/2025

የኢትዮጵያ ባህር በር ጉዳይ እጅግ ጡዟል ። አዎ! አዎ መጦዝ ያለበት አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ። በባህር ተከባ የነበረች ሀገር በፖለቲካ ሴራ ድንገት ምንም የባህር በር የሌላት /land locked/ ስትሆን እጅግ ይቆጫል ።ግን ጉዳዩ "ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተዘረፈጠ እንደሙቀጫ " እንደተባለው እንዳይሆን እሰጋለሁ። እስኪ በምን እንደሚቋጭ ገምቱ ።

13/10/2025

Madagascar’s president has fled the African nation, the head of the opposition and other officials said on Monday, the second time that young protesters have toppled a government in weeks of worldwide Gen Z unrest.

21/09/2025

ጣና ፐልፕና ወረቀት አክሲዮን ማህበር?

07/09/2025

ልማት ጥረት ብቻ ሳይሆን ክሎትን ይጠይቃል ።

07/09/2025

ልማት የትቂት ዜጎች መበልፀግ ብቻ ሳይሆን የአብዛኛውን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆን አለበት

Address

Kebele 16
Bahir Dar
790

Telephone

+251928955739

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tana Pulp and Paper Share Company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share