East African Lion Brands

East African Lion Brands Everyday Essentials, Roaring with Quality We are dedicated to creating products that bring comfort, cleanliness, and confidence to homes across Ethiopia.

We are a leading manufacturing company in Ethiopia, specializing in the production of high-quality home care, personal care and food products.

መልካም በዓል!!Happy Ester !!         FMCG
12/04/2026

መልካም በዓል!!
Happy Ester !!


FMCG

11/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔው አደረሳችሁ!

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልን እያልን፤

በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የፍቅር፣ ሐሳባችሁ የሚሞላበት እንዲሆን ከልብ እንመኛለን።
_
Happy Easter!

East African Lion Brands wishes a joyful and blessed Easter to all Christians.

May you find joy, peace, love and renewal, and the promise of new beginnings on this holiday.


Eid Mubarak!!
20/03/2026

Eid Mubarak!!




Wishing you a Merry Christmas!!መልካም የገና በዓል!!
06/01/2026

Wishing you a Merry Christmas!!
መልካም የገና በዓል!!

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ ባለፈው ሶስት ወራት ከፍተኛ አፈፃፀም ለነበራቸው ሰራተኞች እንዲሁም አከፋፋዮች እውቅና ሰቷል።
20/10/2025

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ ባለፈው ሶስት ወራት ከፍተኛ አፈፃፀም ለነበራቸው ሰራተኞች እንዲሁም አከፋፋዮች እውቅና ሰቷል።

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ ከአከፋፋዮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እና የሶስት ወራት አፈፃፀም ተመልክቷል።
20/10/2025

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ ከአከፋፋዮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እና የሶስት ወራት አፈፃፀም ተመልክቷል።

እንኳን ደስ አላችሁ!!!ለኪስዎ ዋስትናለፅዳት መመኪያለአያያዝ ምቹለአጠራር ቀላልለአጠቃቀም ምርጧትነሿ ሱፐር ብሉ ፋስት ፈሳሿ የልብ አድርሷ!! ዛሬ ወደ ገበያው በኩራት ተቀላቅላለች!!!Good...
20/10/2025

እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ለኪስዎ ዋስትና
ለፅዳት መመኪያ
ለአያያዝ ምቹ
ለአጠራር ቀላል
ለአጠቃቀም ምርጧ
ትነሿ ሱፐር ብሉ ፋስት ፈሳሿ የልብ አድርሷ!! ዛሬ ወደ ገበያው በኩራት ተቀላቅላለች!!!
Good News!!!
The new Super Blue Fast sachet is here!
Pocket-friendly, powerfully cleansing, easy to hold, simple to use, and unforgettable to name - the smallest liquid soap has proudly entered the market!

08/10/2025
በክራውን ድምቅ ብለን አዲሱን ዓመት በአዲስ መልክ እንቀበል! ለአውዳመት ፅዳት ቀዳሚ ምርጫችን!
21/09/2025

በክራውን ድምቅ ብለን አዲሱን ዓመት በአዲስ መልክ እንቀበል! ለአውዳመት ፅዳት ቀዳሚ ምርጫችን!

መፍትሄ የታጣለት ነጩ ልብሳችን በክራውን እንደ አዲስ አብረቅርቋል። ክራውን ምንጊዜም ተመራጭ ነው!
17/09/2025

መፍትሄ የታጣለት ነጩ ልብሳችን በክራውን እንደ አዲስ አብረቅርቋል። ክራውን ምንጊዜም ተመራጭ ነው!

በአዲስ አመት ልብሳችን አንደ ህልማችን ፏ ይላል!መልካም አዲስ ዓመት!!
11/09/2025

በአዲስ አመት ልብሳችን አንደ ህልማችን ፏ ይላል!

መልካም አዲስ ዓመት!!

ውበት ከተፈጥሮ ሁነኛ ምንጭ ይቀዳል!!
10/07/2025

ውበት ከተፈጥሮ ሁነኛ ምንጭ ይቀዳል!!








Address

East African Industrial Park
Debre Zeyit

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when East African Lion Brands posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share