National Cement Share Company Dire Dawa

National Cement Share Company Dire Dawa Over the next few years, government shares were bought out by East African Mining Corporation.

National Cement Share Company (NCSC) was established in November 2005 through a joint venture of East Africa Mining Corporation, the Federal Government of Ethiopia’s Privatization and Public Enterprises Supervising Agency and others. The company is located 515 kilometers from Addis Ababa, in Dire Dawa Administrative Region. The factory was the first cement plant in Ethiopia, which was established

in 1936 by Italians. It was previously called “Dire Dawa Cement Factory”. After renovating the old factory, the company has boosted the production from 150 Tons per Day to 400 TPD and is currently producing 3000 TPD clinker with the new plant.

Where does a bag of National Cement go after it leaves the factory?It doesn't simply go to a warehouse.It begins a journ...
01/09/2026

Where does a bag of National Cement go after it leaves the factory?
It doesn't simply go to a warehouse.
It begins a journey.
From the factory → to the road → to a distributor → to a construction site → to a foundation.
One bag.
Many hands.
But one purpose…….
Building The Nation

እንኳን ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደግነትና የህብረት እንዲሆን እንመኛለን።መልካም በዓል!ናሽናል ሲሚንቶ ሀገር እንገነባለን!
24/08/2026

እንኳን ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደግነትና የህብረት እንዲሆን እንመኛለን።

መልካም በዓል!

ናሽናል ሲሚንቶ
ሀገር እንገነባለን!

በኮንስትራክሽን ፕሮጀክትዎ የሰው ኃይልዎን እንዴት እየመሩት ነው?
22/08/2026

በኮንስትራክሽን ፕሮጀክትዎ የሰው ኃይልዎን እንዴት እየመሩት ነው?

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!ናሽናል ሲሚንቶ በዓሉ የደስታ የፍቅርና የበረከት እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ የችቦው ብርሃን ምሽቱን ሲያበራው፣ የልጆች ጭፈራ ...
19/08/2026

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!

ናሽናል ሲሚንቶ በዓሉ የደስታ የፍቅርና የበረከት እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡

የችቦው ብርሃን ምሽቱን ሲያበራው፣ የልጆች ጭፈራ መንደሩን ሲያደምቀው የአባቶች ምርቃት፣ እናቶች ሽልማት የልጆች ፈገግታ ባስዋበው መሰባሰባችን ውስጥ እውነተኛ ጥንካሬያችን ይወለዳል!

ስንሰበሰብ የምናምር፣ ስንደጋገፍ የምንበረታ፣ ስንጠራራ የምንሞላ ባለፅኑ መሠረት ህዝቦች ነን!

መልካም በዓል!

#ናሽናልሲሚንቶ #ቡሄበሉ #ሆያሆዬ #ደብረታቦር #ኢትዮጰያ #ጠንካራመሠረት #መልካምበዓል

ትክክለኛ ውሳኔ የፈገግታችንን ቦታና ሁኔታ ይወስናል!ያጋጠሙን ፈታኝ ሁኔታዎች የራሳችን ውሳኔ ውጤቶች መሆናቸውን መቀበል የጥሩ መሪ መገለጫ ነው፡፡ እያንዳንዱ ውሳኔ ትልቅ ዋጋ ባለው የግንባታ...
17/08/2026

ትክክለኛ ውሳኔ የፈገግታችንን ቦታና ሁኔታ ይወስናል!
ያጋጠሙን ፈታኝ ሁኔታዎች የራሳችን ውሳኔ ውጤቶች መሆናቸውን መቀበል የጥሩ መሪ መገለጫ ነው፡፡ እያንዳንዱ ውሳኔ ትልቅ ዋጋ ባለው የግንባታው ዘርፍ፣ ውጫዊ ምክንያቶችን መደርደር የተዳከመ መሠረትን ሊያስተካክል አይችልም፡፡
ፈታኝ ቀናት ከመምጣታቸው በፊት፣ የራዕያችንን መንገድ የማፅናት ሙሉ እድል በእጃችን ነው፡፡ ዛሬ የምንወስነው ትክክለኛ ውሳኔ የነገውን ፕሮጀክታችንን፣ ኢንቨስትመንታችንን እና የአእምሮ ሰላማችንን ያረጋግጣል!
በሚተማመኑበት ጥራት ይገንቡ!
ለገዘፈው ኃላፊነት ናሽናል ሲሚንቶን ይምረጡ!

ናሽናል ሲሚንቶ ሀገር እንገነባለን!

ስኬት የዕለት ተዕለት ትጋት ውጤት ነው!ቅዳሜን በላቀ ትጋትና በሙሉ ብርታት! ናሽናል ሲሚንቶን ይዞ ሳምንቱን ሙሉ የዘለቀ ጥረት፣ የድካሙን ፍሬ በፍቅርና በፈገግታ ለማየት ይታደላል፡፡ለጠንካራ...
15/08/2026

ስኬት የዕለት ተዕለት ትጋት ውጤት ነው!

ቅዳሜን በላቀ ትጋትና በሙሉ ብርታት!
ናሽናል ሲሚንቶን ይዞ ሳምንቱን ሙሉ የዘለቀ ጥረት፣ የድካሙን ፍሬ በፍቅርና በፈገግታ ለማየት ይታደላል፡፡
ለጠንካራ መሰረት፡- የተሻለ ጥራት!
ለላቀ አፈፃፀም፡- ከፍተኛ ምርታማነት!
ለቀልጣፋ ግንባታ፡- ብርቱ የዲስትሪቢውሽን አቅም!

ናሽናል ሲሚንቶ
ሀገር እንገነባለን!

በግንባታ ዘርፍ ለስህተት የሚሆን ቦታ የለም! እያንዳንዱ ከረጢት ዘላቂነትንና ጥንካሬን በሚያረጋግጥ ብርታት መሞላት አለበት።ናሽናል ሲሚንቶ የኢንጂነሮችና የብቁ ባለሙያዎች ቀዳሚ ምርጫ የሆነው...
09/08/2026

በግንባታ ዘርፍ ለስህተት የሚሆን ቦታ የለም!
እያንዳንዱ ከረጢት ዘላቂነትንና ጥንካሬን በሚያረጋግጥ ብርታት መሞላት አለበት።

ናሽናል ሲሚንቶ የኢንጂነሮችና የብቁ ባለሙያዎች ቀዳሚ ምርጫ የሆነውም በምክንያት ነው!

በከፍተኛ የጥራት ቁጥጥር የተመረተው ናሽናል ሲሚንቶ፡-
✅ የግንባታዎ አስተማማኝ የጥንካሬ ምንጭዎ
✅ ለሁሉም ዓይነት የግንባታ ሥራዎች ተስማሚ
✅ በዘርፉ ባሉ አንጋፋ ኢንጂነሮች እና ባለሙያዎች ሙሉ እምነት የተጣለበት ነው

ሁሉንም ባለሙያ በሚያስማማ ጥራት ነገዎን ይገንቡ!
#ናሽናልሲሚንቶ #የግንባታጥራት #ባለሙያ #ኢትዮጵያ

ዕድገት የራዕይ ውጤት ነው!ስኬት ደግሞ በተግባር ይረጋገጣል።በዕቅድ ወረቀት ላይ ያለ ሕልም...ባልተናወጠ ጥራት ሲደገፍ የሚጨበጥ እውነታ ይሆናል።የሳምንቱ መጀመሪያ አዳዲስ በሮችን ይከፍታል፤...
03/08/2026

ዕድገት የራዕይ ውጤት ነው!
ስኬት ደግሞ በተግባር ይረጋገጣል።
በዕቅድ ወረቀት ላይ ያለ ሕልም...
ባልተናወጠ ጥራት ሲደገፍ የሚጨበጥ እውነታ ይሆናል።
የሳምንቱ መጀመሪያ አዳዲስ በሮችን ይከፍታል፤ የነገውን መንገድ ይቀርጻል።
ዛሬ የሚያስቡትን ታላቅ ራዕይ እውን ለማድረግ በፅናት ይነሱ!

ናሽናል ሲሚንቶ
የዕድገትዎ አጋር፣ የጽናትዎ መሠረት!
ሀገር እንገነባለን!

Strong foundations create stronger futures.Whether you're building a home, a business, or the next landmark, every succe...
30/07/2026

Strong foundations create stronger futures.

Whether you're building a home, a business, or the next landmark, every successful project begins with quality materials.

🔹 High Strength
🔹 Reliable Performance
🔹 Trusted Quality

National Cement – Building the Nation.

ብርታትና ንጋትን ምን ያስተሳስራቸዋል?ንጋት የብርታት ማሕፀን ነው፤ አዲስ የዕድል ሜዳ፣ የቀደመ ጉዞ አዲስ እርከን፡፡ ብርታት የስኬት ጉዞ ጉልበት ነው፤ የውድቀት ፍርሃት መድኃኒት፣ የጽኑ ማ...
27/07/2026

ብርታትና ንጋትን ምን ያስተሳስራቸዋል?

ንጋት የብርታት ማሕፀን ነው፤ አዲስ የዕድል ሜዳ፣ የቀደመ ጉዞ አዲስ እርከን፡፡ ብርታት የስኬት ጉዞ ጉልበት ነው፤ የውድቀት ፍርሃት መድኃኒት፣ የጽኑ ማረፊያ መሠረት፡፡
እያንዳንዱ ስኬት በተስፋ ንጋትና በጽኑ ብርታት ይጀምራል!

ሳምንቱን በአዲስ መንፈስ፣ ነገን በጽኑ መሠረት እንገንባ!
ሠኞን እንደ ንጋት፤ በብርታት!

ናሽናል ሲሚንቶ
ሀገር እንገነባለን!

Address

Dire Dawa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when National Cement Share Company Dire Dawa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to National Cement Share Company Dire Dawa:

Shortcuts

Share