MTGC

MTGC Melaku Tesfaye General Contractor

"የአረጋውያን ድጋፍ እንሩጥ!" 2018@ Dire Dawa
04/01/2026

"የአረጋውያን ድጋፍ እንሩጥ!" 2018@ Dire Dawa




የኢፌድሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር  #አቶቴዎድሮስምህረት ፣ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች እና የድሬዳዋ ምክር ቤት አፈጉባኤ ክብርት  #ወይዘሮፈቲሃ እና ምክትል አፈ ጉባ...
19/10/2025

የኢፌድሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር #አቶቴዎድሮስምህረት ፣ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች እና የድሬዳዋ ምክር ቤት አፈጉባኤ ክብርት #ወይዘሮፈቲሃ እና ምክትል አፈ ጉባኤ ክብርት #ወይዘሮከሪማ ጋር በመሆን በድሬዳዋ ከተማ የተገነባውን የእመርታ ቤተ መጻሕፍትን ጎበኙ።

የቤተ-መጻሕፍቱን ልዩ ልዩ ክፍሎች ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን ለቤተመጻሕፍቱ የሚሆኑ ልዩ ልዩ መጻሕፍት ስጦታም ሰጥተዋል።

የእመርታ ቤተ መጻሕፍት ግንባታ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር በጻፉት የመደመር መጻሕፍት ሽያጭ እና በአስተዳደሩ በተመደበ በጀት ተገንብቶ የተጠናቀቀ ሲሆን በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት እንደሚጀምር ይጠበቃል ።


የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ምሥራቅ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ የእመርታ ቤተ መጻሕፍትን ጎብኙ! አባላቱ ቤተ መጻሕፍቱን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን ስለ አሠራሩ፣ ይዘቱና  ...
17/10/2025

የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ምሥራቅ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ የእመርታ ቤተ መጻሕፍትን ጎብኙ!

አባላቱ ቤተ መጻሕፍቱን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን ስለ አሠራሩ፣ ይዘቱና አገልግሎቱንም ገለጻ ተደርጎላቸዋል።


Happy New Year! መልካም አዲስ ዓመት!
10/09/2025

Happy New Year! መልካም አዲስ ዓመት!

Congratulations!አለ ገና!  ይቀጥላል!
09/09/2025

Congratulations!
አለ ገና! ይቀጥላል!

12/03/2025
  is ready for annual 10k run organized by @ዳዊትአረጋውያንመርጃማዕከል #እናትናአባቴንለመደገፍእሮጣለሁ።MTGC
31/12/2024

is ready for annual 10k run organized by @ዳዊትአረጋውያንመርጃማዕከል
#እናትናአባቴንለመደገፍእሮጣለሁ።
MTGC

Well done  ,  #የመደመርትውልድቤተመጻሕፍት
15/12/2024

Well done , #የመደመርትውልድቤተመጻሕፍት

The progress after four months!  #የመደመርትውልድቤተመጻሕፍት! MTGC 📷 Zerish Shimeles
06/12/2024

The progress after four months! #የመደመርትውልድቤተመጻሕፍት! MTGC
📷 Zerish Shimeles

በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የድሬዳዋ አውቶብስ መናኸሪያ የምሽት ገጽታ! Thank you  !
26/10/2024

በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የድሬዳዋ አውቶብስ መናኸሪያ የምሽት ገጽታ!
Thank you !

09/09/2024

Address

Dire Dawa
663

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MTGC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to MTGC:

Share