Ado cosmetics and detergent factory

Ado cosmetics and detergent factory ፅሬት መሰረት ሂወት
Purity base of life

ማነኛውም ህብረተሰብ ፅዳት እንዲሁም ዉበቱ መጠበቅ ይፈልጋል ይህንን ማድረግም ግደታው ብቻ ሳይሆን መሰረታዊ ጉዳይ ነው ∶∶ ነገር ግን ይህንን ለማድረግ ጥራቱ የጠበቀ ከተፈጥሮ የተሰራ በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ኣስቸጋሪ ነው∶∶ ኣዶ ኮስሞቲክስና ዲተርጀንት ፋብሪካ ለዚህ ህብረተሰባዊ መሰረታዊ ችግር የሆነውን መፍተሄ ለመስጠት ተመሰረተ∶∶ ስለዚህም ኣዶ ኮስሞቲክስና ዲተርጀንት ፋብሪካ ከተማላ ጥራት ፣ ሁሉም ኣከባቢ ተደራሽ የሚሆንበት ߹ በተመጣጣኝ ዋጋ ለህዝብ የሚሸጥበት ߹ ደንበኞቹ ሁሉም ባለቤቶች የሚሆንበት ኣዲስ የፈጠራ ኣቅጣጫ ይዞ መጥቶዋልⵆ
ተልእኮ/Mission/
 ኣዶ ኮስሞቲክስ

ና ዲተርጀንት ፋብሪካ ለባለ ዲርሻ ኣባላት ጥሩ ገቢ ማስገኝት ߹እንዲሁም ለሁሉም ሕብረተሰብ ከተፈጥሮ የተሰራ߹ጥራቱ የጠበቀና በተመጣጣኝ ዋጋ የኮስሞቲክስና ዲተርጀንት ውጤቶች ለኣገር ውስጥም ለውጭም መሸጥ ነውⵆ
 የኣከባቢ ተፈጥሮ ፀጋ በመጠቀም߹ ካፒታልን በማሳባሰብ ߹ከዉጭ የሚገባውን የኮስሞቲክስና ዲተርጀንት ግብኣት በማስቀረት߹ ብዙ ውጣቶች በሼር በማደራጀት ሰፋፊ ስራዎችና የስራ ዕድሎች መፍጠር ነውⵆ
ራዕይ/vision/
 በ2021 ዓ/ም የኣዶ ኮስሞቲክስና ዲተርጀንት ፋብሪካ ምርቶች ብይዘት߹ በኣቅርቦት߹በተደራሽነት߹በምስራቅ ኣፍሪካ ተወዳዳሪና ተመራጭ በማድረግ 50 ሺ ወጣቶች በኣባልነት በማቀፍ ሰፋፊ ስራዎችና የስራ ዕድሎች በመፍጠር 12.5 ቢልዮን ብር ካፒታል ኑሮን ማየት ነውⵆ
እሴት/value/
• ኣንድነታችን
• የምርት ጥራታችን
• ተደራሽነታችን
• የደንበኛ ኣያያዝና ኣክብሮታችን
• የደንበኞቻችን ኣስተያየት እንደ ግብኣት መጠቀማችን
ግብ/Goal/
1. ከተፈጥሮ የተሰራ߹ጥራቱ የጠበቀና ብሁሉም ቦታ ተደራሽና በተመጣጣኝ ዋጋ የኮስሞቲክስና ዲተርጀንት ምርቶች ለኣገር ውስጥም ለውጭም መሸጥ
2. ከዉጭ የሚገባውን የኮስሞቲክስና ዲተርጀንት ግብኣቶች ማስቀረት
3. ወጣቶች በሼር በማቀፍ ሰፋፊ ስራዎችና የስራ ዕድሎች በኣባልነት ላይ የተመሰረተ ተጠቃሚነትን ሙሉ በሙሉ ማረጋገጥ
4. በ5ተ ዓመት ውስጥ 12.5 ቢሊዮን ብር ካፒታልና 50 ሺ ኣባላት ማድረስ
5. ከባቢያዊ ተፈጥሮ በመጠቀም ߹ለሎች ወጣቶች ኣርኣያ በመሆን ߹የስራ መንፈስ ማነሳሳት߹ ሃገራቸው እንዲወዱ ߹ስደት እንዲጠሉ ማድረግ

Address

Quha
Mekelle

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ado cosmetics and detergent factory posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share