Yem Zone Water, Mining & Energy Department.

Yem Zone Water, Mining & Energy Department. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yem Zone Water, Mining & Energy Department., Science, Technology & Engineering, Saja.

14/04/2024

ክቡራትና ክቡራን የዚህ ፔጅ ተከታዮች ከዚህ ቀደም አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የየም ዞን ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ፌስቡክ ገፅ የተለያዩ ማሻሻያዎች ተደረገውበትና ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ወደእናንተ ለማድረስ በአዲስ ፌስ ቡክ ገፅ መተካቱን እየገለፅን ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ አማካኝነት እየገባችሁ አዲሱን ገፅ ላይክ እንድታደርጉ እየጠየቅን ይህ ነባሩ ገፅ ለሚቀጥሉት 15 ቀናት ብቻ አየር ላይ እንደሚውልና እንደሚዘጋ እናስገነዝባለን!!!
ስለ-አብሮነትዎ እናመሰግናለን!!!!
https://www.facebook.com/profile.php?id=61557908597137

Government organisation

17/07/2023
24/06/2023

በየም ልዩ ወረዳ በሰሙናማ ቀበሌ ደፍና መንደር በኮ-ዋሽ ፕሮግራም የተገነባ የውሃ ማደያ ቦኖ

የልዩ ወረዳው ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ማህደር ዘሪሁን በበጀት አመቱ በኮ-ዋሽ ፕሮግራም የተገነቡ የንፁህ መጠጥ ውሃ የሳኒቴሽንና ሀይጅን ፕሮጀክቶችን እንዲሁም የሾተሪያን ነ...
14/06/2023

የልዩ ወረዳው ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ማህደር ዘሪሁን በበጀት አመቱ በኮ-ዋሽ ፕሮግራም የተገነቡ የንፁህ መጠጥ ውሃ የሳኒቴሽንና ሀይጅን ፕሮጀክቶችን እንዲሁም የሾተሪያን ነባር የመስኖ አውታር ከጽ/ቤቱ ባለሙያዎች ጋር የመስክ ምልከታን አድርገዋል!!!
የመስክ ምልከታ ከተደረገባቸው ፕሮጀክቶች መካከል የሶሩ ጎን ቀበሌ ኮርከዋ ልማት ቡድን፣ የፋዕያ ቀበሌ ሶስቱማ ልማት ቡድን እና የከለቺ ቀበሌ ቦታ ልማት ቡድን የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ዋንኞቹ ናቸው።

26/05/2023

ከውሃ ሀብት አስተዳደር፤ አያያዝና አጠቃቀም ጋር በተገናኘ በሀገሪቱ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የባለድርሻ አካላት ቅንጅት ወሳኝ ስለመሆኑ ተጠቆመዘጋቢ ፡ምንይሉ በየነ #ደሬቴድ ...

ይፋዊ የስራ ርክክብ ተካሄደ 16/04/2015 ዓ.ም የየም ልዩ ወረዳ ውሃ፣ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት!!!!ላለፈው አንድ አመት ከኢ/ር አብረሃም ዝናብ በመረከብ የየም ልዩ ወረዳን ውሃ ማዕድንና...
25/12/2022

ይፋዊ የስራ ርክክብ ተካሄደ 16/04/2015 ዓ.ም የየም ልዩ ወረዳ ውሃ፣ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት!!!!
ላለፈው አንድ አመት ከኢ/ር አብረሃም ዝናብ በመረከብ የየም ልዩ ወረዳን ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤትን የመሩት አቶ ጅሀድ ሳንቢ ወደ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በሀላፊነት መሄዳቸውን ተከትሎ በጽ/ቤቱ የዕውቅና እና የሽልማት አሰጣጥ ፕሮግራም ተካሂዷል። አቶ ጅሀድ ሳንቢ በአመራር ቆይታቸው የተለያዩ ተግባራትን መከወን የቻሉና ከግብ ያደረሱ ሲሆን አዲስ ለተሾሙት ለአቶ ማህደር ዘሪሁን ይፋዊ የስራ ርክክብ አድርገዋል። በተያያዘም ከዚህ ቀደም በውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት ሲያገለግሉ ለነበሩት ለወ/ሮ ኤልሳቤጥ ገዘሀኝም የዕውቅና እና የሽልማት መርሃ ግብር ተካሂዷል። መላው የሴክተራችን ማኔጅመንት አካላት እና ሰራተኞችም ለሁሉም መልካም የስራ ዘመንን ይመኛሉ!!!

27/10/2022
18/10/2022
17/10/2022
02/10/2022

Address

Saja

Telephone

+251909475000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yem Zone Water, Mining & Energy Department. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yem Zone Water, Mining & Energy Department.:

Share