One Solution for You

One Solution for You At least tries to provide one Solution for You. Engineering Solutions, Accounting, Economics, heath tips and general knowledge et

መልካም ቀን ለሁላችንምሠላም ለሀገሬ
07/11/2021

መልካም ቀን ለሁላችንም
ሠላም ለሀገሬ

ዲሽታጊና በአዲስ አበባ ያደረገው አስደናቂ ንግግር ሰላም ለሁላችንም

05/11/2021

Do you know that Antarctica is the world’s largest desert?

The Antarctic Polar Desert covers the Antarctica continent and covers roughly 5.5 million square miles.

The Sahara Desert covers roughly 3.6 million square miles.

03/11/2021

Why is the keyboard keys not in alphabetical order?

The reason dates back to the time of manual typewriters. When first invented , they had keys arranged in an alphabetical order, but people typed so fast that the mechanical character arms got tangled up.

So the keys were randomly positioned to actually slow down typing and prevent key jams.

ወጣቱ አንድ አዛውንት አግኝቶ መጠየቅ ጀመረ: "አስታወስከኝ?"አዛውንቱ "አይ" አለ።ወጣቱ "ያንተ ተማሪ ነበርኩኝ" አለው።መምህሩ አዛውንትም "አሁን ከምን ደረስክ?" ሲል ጠየቀው።ወጣቱም "መ...
02/11/2021

ወጣቱ አንድ አዛውንት አግኝቶ መጠየቅ ጀመረ: "አስታወስከኝ?"

አዛውንቱ "አይ" አለ።

ወጣቱ "ያንተ ተማሪ ነበርኩኝ" አለው።

መምህሩ አዛውንትም "አሁን ከምን ደረስክ?" ሲል ጠየቀው።

ወጣቱም "መምህር ሆንኩኝ" ሲል መለሰለት።

"ዋው! ደስ ይላል። እንደ እኔ?"

"አዎን! በእርግጥ መምህር የሆንኩት አንተን አርዕያ አድርጌ ነው"

አዛውንቱም ወጣቱ መቼ መምህር ለመሆን እንደወሰነ ለማወቅ ስለጓጓ ጠየቀው። ወጣቱም የሚከተለው አጭር ታሪክ ያጫውተው ጀመር።

"አንድ ዕለት ጓደኛዬ አሪፍ ሰዓት ይዞ ትምህርት ቤት መጣ። በጣም ስለወደድኳት መውሰድ ፈለኩኝ እና ከኪሱ ወስድኳት። ብዙም ሳይዘገይ ጓደኛዬ ሰአቱ እንደተወሰደበት ስላወቀ ወዲያው ለመምህር አመለከተ። መምህሩም አንተ ነበርክ።

"እናም አንተ ለክፍሉ ተማሪዎች 'ይሄ ልጅ ዛሬ ሰአቱ ተሰዘርፎበታል። የሰረቃችሁበት በቶሎ መልሱለት' ስትል ተናገርክ። መመለስ ስላልፈለኩኝ ዝም አልኩኝ። እናም ማንም የሚወጣ ሰው ሲጠፋ በሩን ዘጋኸውና ተነስተን ክብ እንድንሰራ አሳሰብከን።

"ሰአቱ እስኪገኝ አንድ በአንድ ኪሳችንን ልትፈትሽ እንደሆነ፣ ነገር ግን ከዛ በፊት አይናችንን መጨፈን እንደሚገባን ነገርከን።

"እንዳዘዝከንም አደረግን።

"ከአንዱ ኪስ ወደሌላው መፈተሽክ ጀመርክ። የኔም ኪስ ስትበረብር ጊዜ ሰአቱን አገኝተኸው ወሰድክ። ዳሩ ግን መፈተሽህን አላቆምክም ነበር። ስትጨርስም 'አይናችንን እንድንከፍት እና ሰአቱም እንደተገኘ' ነገርከን።

"ቢሆንም ግን አልጠቆምክብኝም ወይም አሳልፈህ አልሰጠኸኝም ነበር። ሌባው ማን እንደነበር ፈፅሞ አልተናገርክም። ወይም ወደ ቢሮ ጠርተኸኝም ምክር ቢጤም አልሰጠኸኝም። በዛች ቀን ክብሬን ጠበክልኝ። የሕይወቴ በጣም አሳፋሪ ቀኔም ነበር። ቢሆንም ግን ዕለቱ ሌባ፣ መጥፎ ሰው ላለመሆን ቃል የገባሁበትም ነበር።

"በሚገባ ነበር መልዕክቱን የተረዳሁት። እውነተኛ መምህር ምን ማድረግ እንደሚገባው ገብቶኛል። አመሰግንሃለሁ። ይሄንን አጋጣሚ ታስታውሰዋለህ?"

አዛውንቱ መምህርም "እንዴታ አስታውሰዋለሁ እንጂ! የሁላችሁንም ኪስ የፈተሽኩበት እንዴት ይዘነጋኛል? ነገር ግን አንተን አላስታውስህም ምክንያቱም እኔም አይኔን ጨፍኜ ነበር ስፈትሻችሁ የነበረው።

አየህ! እንዲህ ነው፤ መምህርነት። ሌላውን እስከጥግ ለመረዳት መሞከር፤ በጭፍንነት ከመፈረጅ መቆጠብ። እንዲህ ነው ረቡኒነት፤ የምታስተምረውን በጥልቀት ማወቅ፣ መውደድ፣ መኖር። ስታስተምር በግብዝብነት፣ በእብሪት፣ በመታበይ፣ በችኩልነት አይደለም፤ በትህትና ነው፤ በመተናነስ ነው፤ በትዕግስት ነው፣ በማክበር ነው።

ይሄ ነው፤ የአዛውንቱ መምህር ትልቅነት… ማስተዋል… ጥበብ፤ ሰውኛውነቱ ተፅኖ እንዳያደርግብት ለመጠንቀቅ ሲል አይኑን ሸፈነ። ባይሆን ግን ሌባውን ተማሪ ስለእውነት፣ ስለመርህ፣ ስለፍትህ ሲል አሳልፎ እንዲሰጠው ይፈትነው፣ ይገፋፋው ነበር።

"ስለመጻሕፍት ከመጻሕፍት መንደር እንዘምራለን" ለሐሳብ አስተያየት 👉 እና 👈 መጠቀም ይችላሉ!

🚺 ሴት ልጅ የወር አበባ በምታይባቸው ቀናቶች ፈፅሞ ልታደርጋቸው የማይገቡ ካረገቻቸው ትልቅ የጤና ቀውስ የሚያስከትሉ 4 ነገሮች እነሆ።✴✳ ቀዝቃዛ ውሀ ፣ በረዶ ቤት የገባ ማንኛውም ወጥ ፣ ...
01/11/2021

🚺 ሴት ልጅ የወር አበባ በምታይባቸው ቀናቶች ፈፅሞ ልታደርጋቸው የማይገቡ ካረገቻቸው ትልቅ የጤና ቀውስ የሚያስከትሉ 4 ነገሮች እነሆ።

✴✳ ቀዝቃዛ ውሀ ፣ በረዶ ቤት የገባ ማንኛውም ወጥ ፣ ማንኛውንም አይነት የ ለስላሳ መጠጥ እና coconut መጠቀም በጣም አይመከርም ምክንያቱም በረዶ የ ወር አበባ ደምን በመሀፀን ግድግዳ ላይ ተጣብቆ እንዲር ያደርጋል ይህ ደሞ ከባድ ለሆነው የ UTERUS CANCER ያጋልጣል

✴❇ ሻምፖ መጠቀም የጤና ባለሙያዎች አጥብቀው ይከለከላሉ ምክንያቱም የ ወር አበባ በሚታይባቸው ቀናቶች ውስጥ የ ጭንቅላት ቀዳዳዎች ክፍት ስለሚሆኑ በጣም ከባድ እና እስከ እድሜ ልክ ድረስ ለዘለቀ የ እራስ ምታት ህመም ያጋልጣል

✴❇ ኩኩምበር መመገብ … ኩኩምበር በ ውስጡ የያዘው ትናንሽ ፍሬዎች የ ወር አበባ በሚመጣበት ወቅት በ አግባቡ እንዳይታይ የሚያደርግ ሲሆን ይህ ደሞ በጣም በማይታሰብ መልኩ ለ መሀንነት የሚያጋልጥ ነው

✴❇ በተጨማሪ የ ወር አበባ በሚታይባቸው ቀናቶች ውስጥ ሴት ልጅ እራስዋን ከ ግጭቶች በጠበቅ አለባት በተለይ መተፀንዋ አካባቢ ከ እርጉዝ ሴት ባልተናነሰ መልኩ እራስዋን መጠበቅ ይኖርበታል ያለዛ UTERUS ለተባለው የ ካንሰር አይነት እና ለ መሀንነት የመጋለጥ እድሏን እጅግ ይጨምረዋል።

ምንጭ ፦ ዶክተር ቤዛ
Have nice day & for more info (ለበለጠ መረጃ)👇👇👇 https://bit.ly/3AyBXO8

🙏🙏🙏

https://www.youtube.com/c/BekiSolution?sub_confirmation=1 This channel aims to provide at least one solution for educators, students, or any users. You can s...

የስልካችን📲 ሚሞሪ ምድነዉ የሞላዉ?መፍትሄዉስ?***********ምርጥ ነፃ ምስጢራዊ መፍትሄ***********የአብዛኞቻችን የራስምታት🤔 የሆነብን በስልካችን ላይ ቪድዮ ሙዚቃ✅አፕልኬሽን ስንጭን...
29/10/2021

የስልካችን📲 ሚሞሪ ምድነዉ የሞላዉ?
መፍትሄዉስ?
***********
ምርጥ ነፃ ምስጢራዊ መፍትሄ
***********
የአብዛኞቻችን የራስምታት🤔 የሆነብን በስልካችን ላይ ቪድዮ ሙዚቃ✅አፕልኬሽን ስንጭን ሙሞሪ ሞልቷል (Insufficient storage avaliable) የሚለዉን pop up dialog እንዴት ሚሞሪያችን አድርገን አንደምናስተካክል እናያለን።

ግን ለምን ይመጣል?

የ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ስራ(አፕልኬሽን install ለማድረግ ፋይል ለማስቀመጥ ...) የመስራያ ቦታ ሲያጣ ይከንን ያሳየናል።

የአንድሮይድ አፕልኬሽኖች ማስቀመጫ storage አይነት ይጠቀማሉ።

1. ለ አፕሌክሽኖቹ ለራሳቸዉ የሚወስዱት አለ።

2. ለራሳቸዉ ለ አፕልኬሽኑ ማስቀመጫ የሚጠቀሙበት አለ።

3. ለአፕልኬሽኑ ጊዜያዊ ፋይል ማስቀመጫ አለ።

እነዚህ ላይ የተቀመጡ ፋይሎች ጣም ብዙ ቦታ ሊይዙ ይችላሉ።

መፍትሄ👇👇

ቆይ መጀመራያ እስቶሬጃችሁን ምን ምን እንደሞላዉ እዩት።

የስልካችሁ ለማየት storage ምን ምን እንደሞላዉ ለማየት ከታች ያሉትን ስፔፖች ይከተሉ ።

1. ዉስጥ ይግቡ

2. ከዛ የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ ።

አዚህጋ የ RAM,Internal Storage,SD Card የያዙትን መጠን በ% ያሳያችሗል።

3⃣ Internal Storage የሚለዉን ይጫኑት ።

👉Avaliable :አሁን ያላችሁ የሆነ የሚሞሪ መጠን ነወ።

👉System ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለራሱ እና ከስልኩ ገር ለሚመጡ ለአንዳንድ አፕልኬሽኖች(እግደ Setting,Chrome,Phone,GMail,Google,Contacts,Photo. ..) ለማስቀመጥ የተጠቀመበት ያሳየናል።

👉Owners እኛ የጫናቸዉን አፕሌኬሽኖች, ፎቶዎች,ያሳየናል።
ኦዉድዮ ፋይሎች እና Catch ሚሞሪ ላይ ያሉት ፋይሎች የያዙትን የሚሞሪ መጠን ያሳየናል።

👉አሁን ከላይ ካየሐችሁት ዉስጥ ብዉ ቦታ ይዞ ሚሞራያችሁን የሞላዉን ትመርጣላችሁ።

አፕልኬሽን ከሆነ ብዙ ጊዜ የማትጠቀሙበትን ማድረግ።

uninstall ለማድረግ ->Apps ከዛ uninstall ለማድረግ የፈለጋችሁትን አፕልኬሽን መርጣችሁ ስትጫኑት uninstall የሚል ሲመጣ አሱን ይጫኑት።

✅ፎቶ ከሆነ የማትፈልጉትን ፎቶ አየመረረጣችሁ ማጥፋት አለባችሁ።

✅Video ከሆነ የማትፈልጉትን እየመረጣችሁ ማጥፋት።

✅Audio ከሆነም አሸዛዉ ምረጡና አጠያጥፉ

✅ የሚለዉ ዉስጥ ይግቡ እና እንደ Other የመሣሠሉትን ፋይሎች ያጥፉ

✅Clear data የሚለዉን በመጫን ሚሞሪ ላይ ያሉትን ፋይሎችያጥፉ

✅ሌላኛዉ አማራጭ ትላልቅ ፋይሎችን ከ Internal Memory ላይ አድርጎ ወደ SD card ላይ ፔስት ማድረግ ነዉ።

✅ሌላዉ አማራጭ SD Card የስልኩ defalu ፍይል (Apps,photo,video,audio በቂ ሁሉንም ነገር)
ማስቀመጫ ማድረግ ነዉ።

ይከን ለማድረግ
👇
✳️Setting-> Storage->default write disk የሚለዉጋ Phone Storage የሚለዉን ተመርጦ ታገኙታላችሁ እናም SD card የሚለዉን ይምረጡ።

Have a nice day & for more info (ለበለጠ መረጃ)👇👇👇

https://www.youtube.com/c/BekiSolution?sub_confirmation=1 This channel aims to provide at least one solution for educators, students, or any users. You can s...

29/10/2021

እንደግናም ምላስዎን ይፈትኑ (Another )

School timing has been changed from
Two to two to two two ( from 2:00 to 2.02).
😂

29/10/2021

እስቲ ምላስዎን ይፈትኑ

Betty Botter bought a bit of butter.

But, she said, this butter's bitter.

If I put it in my batter It will make my batter bitter.

But a bit of better butter Will make my batter better.

So she bought a bit of butter, Better than her bitter. 🤭

(Did you understand anything)

ፌስቡክ ስሙን ወደ ሜታ (Meta Company) መቀየሩን አስታወቀይህም ማለት Facebook + WhatsApp + Instagram + Tumblr  አንድ ላይ የያዘ ካምፓኒ ሆኑዋል ማለት ነው።
29/10/2021

ፌስቡክ ስሙን ወደ ሜታ (Meta Company) መቀየሩን አስታወቀ
ይህም ማለት Facebook + WhatsApp + Instagram + Tumblr አንድ ላይ የያዘ ካምፓኒ ሆኑዋል ማለት ነው።

28/10/2021

ኮካኮላ የማይሸጥባቸው የማይገዛባቸው ሀገሮች?
Where is Coca Cola not sold?

There are now just two countries in the world where Coca-Cola cannot be bought or sold - at least, not officially.

They are Cuba and North Korea, which are both under long-term US trade embargoes (Cuba since 1962 and North Korea since 1950).

በዓለም ላይ ሁለት ሀገሮች ሲሆኑ ፤ እነዚህም ኩባ እና ሰሜን ኮሪያ ናቸው ይህም የሆነው አሜርካ በኩባ ላይ 1962 እና በሰሜን ኮሪያ ላይ በ1950 ላይ በጣለችው የንግድ ማዕቀብ ምክንያት ነው 🤔
ለነገሩ ኮካኮላ መጠጣት እኔ በበኩሌ አልውደም ፣ እርስዎስ?

🙏🙏🙏Like, 🙏🙏🙏Follow and
🙏🙏🙏Share

Have a nice day & for more info (ለበለጠ መረጃ)👇👇👇
https://bit.ly/3AyBXO8

27/10/2021

5G ቴክኖሎጂ እንዴት ይሰራል? *******************************
የ 5G ቴክኖሎጂ የ አምስተኛው ትውልድ የሞባይል ቴክኖሎጂ ሲሆን የዲጂታል ዓለሙ የሚፈልገውን ፈጣን ግንኙነት ለመፍጠር ትልቅ እርምጃ ያራመደ ቴክኖሎጂ ተደርጎም ይወሰዳል። የ 5G ቴክኖሎጂ የመረጃ መለዋወጫ ፍጥነትን አሁን ካለው የ4G ቴክኖሎጂ ከ10 እስከ 100 የተሻለ እጥፍ እንደሚልቅ ይገምታል። ይህም ማለት የሞባይል ኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን እስከዛሬ ከነበረው የm/s ፍጥነት ወደ g/s ያሳድገዋል ማለት ነው።
ኒዮርክ በሚገኘው የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ሃሪሽ ክሪሺናስዋሚ እንዳሉት “ የ 5G ቴክኖሎጂ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም አሁን ባለው የኔትዎርክ ፍጥነት መተግበር ያልቻልናቸውን ከፊተኛ የሆነ የኔትዎርክ አቅምን የሚጠይቁ መተግበሪያዎችን እንድንጠቀም ያስችለናል ለምሳሌ በ ጊጋ ባይት ደረጃ ያሉ ተንቀሳቃሽ መስሎችን በሰከንድ ከኢንተርኔት ማውረድ ያስችለናል እንድሁም እንደ ቨርችዋል ሪያሊቲ መተግበሪያና ሰው አልባ መኪኖችን ላይ ለፈጣን የመረጃ ዝውውር መጠቀም ያስችለናል”። በተጨማሪም ዘመኑ እየፈጠራቸው ያሉ ቴክኖሎጂዎች ማለትም እንደ አጉመንትድ ሪያሊቲ እና ሰው አልባ መኪኖች ከፍተኛ የሆነ የመረጃ ልውውጥ ፍጥነትን ይሻሉ ስለሆነም የ5G ቴክኖሎጂ የመረጃ የመዘግየት ሂደንት ወደ 1 ሚሊ ሴኮንድ ዝቅ ማድረን አላማ አድርጎ ተነስቷል ይህ ማለት ተንቀሳቃች መሳሪያዎች መረጃን የ1 ሴኮንድ 1/1000 ባነሰ መለዋወጥ ያስችላቸዋል።
ባለፉት ትውልዶች ቴክኖሎጂዎች የሚጠቀሙት የኤሌክትሮማግኔቲክ ጨረርን እንደ ሬድዮ ሞገድ ባሉ ቴክኖሎጂዎች በመሆኑ የእነዚህ ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ በከፍተኛ ሁኔታ የኔትዎርክ መጨናነቅን ይፈጠርበታል፡፡ ስለሆነም ይህንን ችግር ለመቅረፍ ከፍተኛ የሆነ የራድዮ ሞገድ ከመጠየቁም በላይ በ ሴንቲሜትር የሚለካውን ወደ ሚሊሜትር ሞገድ ዝቅ ማድረግ አስፈልጓል። እነዚህ ቴክኖሎጂዎች ቀድመን ከምናውቀው ትልልቅ የሆኑ የኔትዎርክ ምሰሶዎች በላይ በማይፈልጉ የህንጻዎች አናት እና በመብራት አስተላላፊ ምሰሶዎች ላይ ሊገጠሙ የሚችሉ በመሆኑ ቴክኖሎጂዎቹ አዲስ የግንኙነት መንገድ የክፈቱ አስብሏቸዋል። ነገር ግን እነዚህ የሞገድ አይነቶች ሌሎች ተግዳሮቶች አጋጥሟቸዋል ከነዚህም መካከል ሞገዶቹ በዛፎችና በህንጻዎች ከመዋጥ አልዳኑም። ነገር ግን እነዚህ በመጠናቸው አንስተኛ የሆኑ የኔትዎክ አስተላላፊዎች ለአዳዲስ የምርምር ስራዎች መፈጠር ጉልህ አስተዋጾ ነበራቸው። የ አምስተኛው ትውልድ ኔትዎርክ የመፈጠር ምክንያትም ናቸው። የአምስተኛው ትውልድ ኔትዎርክ (5G) ቀድሞ በነበሩት የኔትዎርክ አስተላላፊዎች ላይ ቁጥራቸው በርከት ያሉ በመጠን አነስተኛ የሆኑ አንቴናዎችን በመጨመር እንዲሁም የማስተላለፍ አቅማቸውን በማሳደግ ከፍተኛ የሆነ የመረጃ መላላኪያ ፍጥነትን በመጨመር የተፈጠረ ሲሆን የመረጃ መዘግየትን በእጅጉ ቀንሷል። እነዚህ ቴክኖሎጂዎች ከዚህ በተጨማሪም በፊት ከነበሩት የኔትዎርክ አስተላላፊዎች ያነሰ የኤሌክትሪክ ሃይል መጠቀማቸውም ልዩ ያደርጋቸዋል።

ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት
Have a nice day & for more info (ለበለጠ መረጃ)👇👇👇
https://bit.ly/3AyBXO8

27/10/2021

Look at this14 years old boy saved life
ተመልከቱ ይህንን ድንቅ ቭድዮ

Address

Woliso

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when One Solution for You posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to One Solution for You:

Share