Bekre

Bekre All workings

ዙልሂጃ 9(የአረፋ) ቀን ፆምየአረፋ ቀን ፆም የፊታችን ማክሰኞ  ዙልሂጃ 9 (Jun 27) የሚፆም ይሆናል:: ይህን ቀን መፆም ያለውን ምንዳ አስመልክቶ የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) እንዲህ ብለ...
26/06/2023

ዙልሂጃ 9(የአረፋ) ቀን ፆም

የአረፋ ቀን ፆም የፊታችን ማክሰኞ ዙልሂጃ 9 (Jun 27)
የሚፆም ይሆናል::

ይህን ቀን መፆም ያለውን ምንዳ አስመልክቶ የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል

"የዐረፋ እለት የፆመ ሰው ያለፈውን አንድ አመት እና የሚመጣውን የአንድ አመት ወንጀሉን ያስምረታል ብየ እከጅላለሁ"ማለታቸው ተዘግቧል።(ሙስሊም)

ዙልሂጃ 9 ወይም የአረፋ ቀን በዱንያ ላይ ካሉ ቀናቶች ሁሉ የበለጠች ቀን ናት።

ረሱል(ሰዐወ) "አላህ ባሪያውን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን ከአረፋ ቀን በላይ የለም"ማለታቸው ተዘግቧል።(ሙሰሊም)

ይህን ወድ ቀን ሁላችንም ልንጠቀምበት ይገባል። ለወንጀላችን ምህረት የምንጠይቅበት፣ከእሳት ነፃ እንዲያወጣን አልቅሰን የምንማፀንበት፣ላስጨነቀን ነገር ሁሉ መፍትሄ ለማግኝት አላህን የምንማፀንበት ቀን ነው።

የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) "በላጩ እና ምርጡ ዱዓ በአረፋ ቀን ውስጥ የተደረገ ዱዓ ነው"ብለዋል።(ቲርሙዚ ዘግበውታል)

የአረፋን ቀን እራሳችንንም ሆነ ቤተሰቦቻችንን እንድሁም በዙሪያችን ያሉ ሙስሊሞችን እንድጠቀሙ ማበረታታት ይገባናል።

አላህን ከሚጠቀሙበት ያድርገን

በአለማችን ውሰጥ እጅግ በረቀቁ ቴክኖሎጂዎች ተሰሩ የሚበሉ ቦይንግ አሊያም ኤርባስም ይሁን ማንኛውም አውሮፕላኖች በመካ ከተማ አየር ክልል ውሰጥ ማብራር የማይችሉ መሆነቸው ነው ።  ይህ የሆነ...
20/06/2023

በአለማችን ውሰጥ እጅግ በረቀቁ ቴክኖሎጂዎች ተሰሩ የሚበሉ ቦይንግ አሊያም ኤርባስም ይሁን ማንኛውም አውሮፕላኖች በመካ ከተማ አየር ክልል ውሰጥ ማብራር የማይችሉ መሆነቸው ነው ። ይህ የሆነበት ምክንያት ምናልባት ሳውዲ አረቢያ ለአውሮፕላን አብራሪዎች በመካ ውሰጥ የአየር ክልሏን እንደይጠቀሙ ሰላልፈቀደች እንደይመስለችሁ? No በጭራሽ እንደዛም አይደለም ። ሌላው የሚደንቀው ነገር ደግሞ እንኳን ሰው ሰራሻ አውሮፕላን ይቅርና' አዕዋፈት በካዕባ በላይ ከፍ ብሎ መብራር እንደመይችሉ ነው ሱብሃናላህ ።በመካ ከተማ ውሰጥ በካዕባ ዙሪያ ወፎች በብዘት ቢኖሩም ሆኖም ግን ከካዕባ በላይ ከፍ ብሎ አይበሩም ። በአጭሩ ሌለ ዝርዝር ውሰጥ መግባቱን ትታን እንደሚታወቀው ' መካ የመሬት ስበት ማዕከል እንደመሆኗ ይህም አውሮፕለኖች በመካ ሰማይ ከፍ ብሎ ማብራር እንደይችሉ ያደረገቸዋል ። ለዚህም ሳውዲ አረቢያ በተከበረው መካ ኤርፖርት አለቋቀመችም ። መካ ከተማ ውሰጥ አየር ማረፊያ በለመኖሩ በዚህም በያመቱ ሁጀጆች እሰከ ጂዳ ከተማ ድረስ በአየር ትራንስፖርት የሚሄዱ ሲሆን ከዛ ቦኋለ በባስ ወይም በሌሎች የትራንስፓርት አገልግሎት ወዳ መካ ይገዛሉ ።

በነገራችን ላይ የተከበረው ከዕባ የሚገኝባት መካ ከምድሮች ሁሉ በላጭ (እምብርት) ስትሆን' ይህች ከተማ ከመካ ስሟ በተጨማሪ "ባካህ"(Bakkah):"አል-በላድ አል-አሚን " : "አል-በላድ" : "ኡሙ አልቁረ": "አል-ባልዳህ" በሚል መጠሪያዎቿ የሚትታወቅም ነች ።

አላህ ወደዚህች ወደተከበረው ሰፍራ (ካዕባ) ተጉዛው ሀጅ ከሚያደርጉት ይወፍቀን ኢንሻአላህ!!!**********************************

ሀገሩን የሚወድ እናቱን የሚወድ ቤተሰቡን የሚወድ ጎረቤቱን የሚወድ ካለ እስኪ ለጠቅላይ ሚንስተራችን ድምጽ ወጡ #ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመጣ ካለ መጀመሪያ እኛን ያፋርስ # ኢትዮጵያ መቸም አ...
13/07/2020

ሀገሩን የሚወድ እናቱን የሚወድ ቤተሰቡን የሚወድ ጎረቤቱን የሚወድ ካለ እስኪ ለጠቅላይ ሚንስተራችን ድምጽ ወጡ
#ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመጣ ካለ መጀመሪያ እኛን ያፋርስ # ኢትዮጵያ መቸም አፈርስም በሲምቶና ባሸዋ የተሰራች አትምሰላቹ

ውድ ያገሬ ሰዎች በታዋቂው አርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጥልቅ የሆነ ሀዘን ቢሰማንም መሞት የሌለበት ሰው ሞቶዋል ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው ለቤተሰቦቹም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጣቸው ,  እና እ...
30/06/2020

ውድ ያገሬ ሰዎች በታዋቂው አርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጥልቅ የሆነ ሀዘን ቢሰማንም መሞት የሌለበት ሰው ሞቶዋል ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠት ነው ለቤተሰቦቹም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጣቸው ,
እና እባካቹ ፈጣሪን ፍሩ የሞተው ሰው ነው እስሳ እስሳ አይደለም ለሞተው ፀሎት ማድረግ ነው መልካም,
ሀገር ሰላም እድቶን የምንፀፈውን, የምንቦስተተውን, የምናወራውን ነገር እያሰብንበት ቢሆን መልካም ነው
ወንጀለኞች ተገኝተው ለህግ እስኪቀርቡ ድረስ በጠላላቸው ቤሄር ላይ እጅ ባንቀነስር ቆንጆ ነው
ሀገርን አምሳቹ ለመታወቅ ዙጥ ዙጥ የምትሉ ሰዎች ጥንቃቄ ብታደርጉ ቆንጆ ነው!!

19/05/2020

** ቢዝነስ ስትሰራ፤

• እግርህን የአልጋህ ጫፍ ድረስ ብቻ ዘርጋ

• ቢዝነስ በብድር አትጀምር

• 100% አግኝ 20% ቆጥብ 20% በዛዉ ቢዝነስ ላይ ገንዘብህን አፍስ፣10% ለተቸገሩ ስጥ፣የቀረዉን 50% ኑሮህን ምራበት

• እቃ ከሚያቀርቡልህ ሰዎች ጋር በዋጋ ተስማማ፡፡ የነሱን የመጨረሻ ዋጋ ሲነግሩህ 100% እንደምትከፍላቸዉ ነግረህ ለስራ ማስኬጃና ለጥቃቅን አቅርቦቶች እንዲቀንሱልህ እንደገና ተደራደር፡፡ እዛ ላይ ነዉ ገንዘብ የምታገኘዉ፡፡

• ትርፍህን በእጅህ አስገብተህ ባንክ እስካላስገባህ ድረስ “የጀመርኩት ቢዝነስ እንደሚያዋጣኝ አልጠራጠርም!” ብለህ በፍፁም አትደምድም

• የተነሳህበትን በምንም ተአምር አትርሳ፡፡ ልክ ስራ በጀመርክበት ጊዜ እንደነበረህ አይነት ቀላል ኑሮ ኑር፡፡

• ከተሳካልህ በኋላ ልታሻሽል የሚገባህ ነገር ቢኖር የቢዝነስህ ሁኔታ፣ ትምህርትህ፣ የጤንነትህ ሁኔታና የቤተሰቦችህ ጉዳይ ናቸዉ፡፡ ነገሮችን በቀላል አይን አይተህ ፈታ በል፡፡

15/05/2020

በድጋሜ አዲስ በሽታ ተከሰተ ይህ የምትመለከቱት በህድ አገር ወስጥ ነው. አዴ ነድፎ የሚገል በሽታ መቶዋል እባካቹ ተጠቀቁ
Again, a new disease occurred and this is what you are looking at in India. The disease, which was diagnosed with ADD, was used

13/05/2020

**@ ለምድነው ግን ምንጨነቀው!!
ለምንድነዉ ሰዎች በሀያዎቹ እድሜ ላይ ስለ ህይወታቸዉና ስለስራ በጣም የሚጨነቁት?

እኔ 46 አመቴ ነዉ 20፣ 25፣ 29 እድሜዎችን በሙሉ አልፌአለሁ፡፡

ስለዚህ በ20ዎቹ እድሜ መጨረሻ ላይ ሆነን ስለብዙ ነገሮች የምንጨነቀዉ የሆነ እድሜ ስንደርስ ‘እርፍ እንላለን’ የሚል የተሳሳተ ሃሳብ ብዙዎቻችን ልብ ዉስጥ ስላለ ነዉ፡፡

“ልክ ሚስት አግብቼ እንትን መስሪያ ቤት ስገባ እርፍ እላለሁ፣ እንዲህ ሳደርግ እርፍ እላለሁ፡ ጭንቀቴ ይጠፋል ወዘተ...” እንላለን፡፡

አንድ ቀላል እዉነት አለ...በየትኛዉም እድሜ ላይ ብንሆን ሁሉን ነገር ማቅለል አይደለም ማሰብ እራሱ ይከብደናል፡፡

‘ይሄ ከተከናወነልኝ ደስተኛ እሆናለሁ’ ብለን መስፈርት ከሰጠን ደስተኛ የመሆን እድላችን ከጊዜ ወደጊዜ እየጠበበ ይሄዳል! ዛሬን፡ አሁን፡ እቺን ሰአት ባለን ነገር ደስታ እንፍጠርበት፡፡

ነገ እቅዶቻችን ሁሉ ቢሳኩ እንኳን ልክ ለመደሰት እቅድ ስንነድፍ ሌላ ሃሳብ፣ ሌላ ማነቆ፣ ሌላ ችግር እንፈጥራለን፡፡

ስለዚህ ዛሬን በጭንቀት ከመኖር የምንችለዉን በማድረግ፣ ከአቅማችን በላይ የሆነዉን ደግሞ ይለፍ ብለን በማሳለፍ ለራሳችን ዋጋ መስጠት!

09/05/2020

ለመርዳት ሰው ከሆን በቂ ነው (If you are human enough to help)

09/05/2020

እባካቹ ሀብት ያላቹ በሀብታቹ ተጠቀሙበት ለናተው ብዬ ነው. (Please let me say that I am for the benefit of the wealthy)!!!!!

22/02/2020

MY love

Address

Riyadh
NO

Telephone

+966541000829

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bekre posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share