Bahir Dar Textile Share Company

Call Directions Website Contact the business

Bahir Dar Textile Share Company Bahir Dar Textile Share Company founded in 1961 G.C by the Italian government

🌸 ጥራት፣ ምቾት፣ ውበት! 🌸🏡 ቤትዎን በውበት ያስውቡ፤ እረፍትዎንም በምቾት ያድርጉ!በተለያዩ ዲዛይኖችና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አንሶላዎችን ይምረጡ!✨ በልዩ ዲዛይን...
31/10/2026

🌸 ጥራት፣ ምቾት፣ ውበት! 🌸

🏡 ቤትዎን በውበት ያስውቡ፤ እረፍትዎንም በምቾት ያድርጉ!

በተለያዩ ዲዛይኖችና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አንሶላዎችን ይምረጡ!

✨ በልዩ ዲዛይን
✨ የላቀ ጥራት
✨ የተሻለ ምቾት

ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አ.ማ!

📢 የጨረታ ማስታወቂያ!ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለፋብሪካ ግብዓት የሚዉል የተዳመጠ ጥጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል!ድርጅታችን በሚያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ መሠረ...
29/10/2026

📢 የጨረታ ማስታወቂያ!

ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለፋብሪካ ግብዓት የሚዉል የተዳመጠ ጥጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል!

ድርጅታችን በሚያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ መሠረት መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ በአክብሮት ይጋብዛል።

📌 የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት፦

- የጨረታ ሰነዱን ያንብቡ።
- የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያሟሉ።
- በተገለጸው የማስገቢያ ጊዜና ቦታ መሠረት የጨረታ ሰነዳችሁን ያቅርቡ።

ሙሉ መረጃውን ከታች በተያያዘው የጨረታ ማስታወቂያ ይመልከቱ።

#ባህርዳርጨርቃጨርቅ #የጨረታማስታወቂያ #ጨረታ

🎉የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል መርሃ ግብር🎉  ✍ዛሬ በባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር፣ የምርትና ቴክኒክ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ የሆኑትን አቶ አብደላህ አሊን፣ የድርጅቱ ...
28/10/2026

🎉የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል መርሃ ግብር🎉

✍ዛሬ በባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር፣ የምርትና ቴክኒክ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ የሆኑትን አቶ አብደላህ አሊን፣ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮችና የማኔጅመንት አባላት በደማቅ ሁኔታ እንኳን ደህና መጡ በማለት ሞቅ ያለ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
✍ይህ አቀባበል ለአመራር አባላት ያለውን ክብር፣ የተቋሙን የትብብር መንፈስና ለጋራ ዓላማ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያንጸባርቅ ነው።
👏አቶ አብደላህ አሊ፣ እንኳን ወደ ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር በደህና መጡ!

✔️✔️በአዲሱ የሥራ ጉዞዎ የተሳካ የሥራ ዘመን፣ የላቀ ውጤትና በጋራ ለሚመዘገቡ ስኬቶች መልካም ዕድል እንመኝልዎታለን!

🏭ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ — በጋራ ለላቀ ውጤት!
...........................................................................

🎉 Welcome Reception Ceremony 🎉

✍ Today, the senior management and management team of Bahir Dar Textile Share Company warmly welcomed Mr. Abdellah Ali, Deputy General Manager of the Production and Technical Division.

✍ This welcoming ceremony reflects the respect given to the company’s leadership, its spirit of collaboration, and its commitment to achieving shared goals.

👏 Welcome to Bahir Dar Textile Share Company, Mr. Abdellah Ali!

✔️✔️ We wish you a successful tenure, outstanding achievements, and many more successes as we work together toward our common goals.

🏭 Bahir Dar Textile — Together for Excellence!

🌴እንኳን ወደ ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር በደህና መጡ! 🌴   ዘመናዊ ቴክኖሎጂን፣ የባለሙያ ክህሎትን እና የላቀ የጥራት መርሆን በማጣመር ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የ...
22/10/2026

🌴እንኳን ወደ ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር በደህና መጡ! 🌴
ዘመናዊ ቴክኖሎጂን፣ የባለሙያ ክህሎትን እና የላቀ የጥራት መርሆን በማጣመር ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶችን እናቀርባለን።
🌴www.bahirdratextilesc.com
ጥራት የእኛ መለያ፣ ፈጠራ የእኛ መንገድ!

19/10/2026
Follow us on tiktok
16/10/2026

Follow us on tiktok

📢  | ለሁሉም አገልግሎት ፈላጊዎችየባህር ዳር ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለሁሉም አገልግሎት ፈላጊ ተቋማት እና ደንበኞች በሚከተለው ሰንጠረዥ የተገለጹትን አገልግሎቶች የሚሰጥ መሆኑን በደስ...
12/10/2026

📢 | ለሁሉም አገልግሎት ፈላጊዎች

የባህር ዳር ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለሁሉም አገልግሎት ፈላጊ ተቋማት እና ደንበኞች በሚከተለው ሰንጠረዥ የተገለጹትን አገልግሎቶች የሚሰጥ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን።
🤝 ለጥራት ያለን ቁርጠኝነት፣ ለአገልግሎት ያለን ተነሳሽነት!
ለበለጠ መረጃ እና ለአገልግሎቶቻችን ዝርዝር ከሰንጠረዡ ይመልከቱ።

🌐 ድረ ገጻችን፦ [https://bahirdartextilesc.com](https://bahirdartextilesc.com)

🌐 ድረ-ገፃችን በመጫን የጨርቃ ጨርቅ ዓለማችን ያግኙ! ምርቶች • ስለ ድርጅታችን • አዳዲስ መረጃዎች • ሌሎችንም በድረ-ገፃችን ያግኙ![www.bahirdartextilesc.com](http:/...
07/10/2026

🌐 ድረ-ገፃችን በመጫን የጨርቃ ጨርቅ ዓለማችን ያግኙ!

ምርቶች • ስለ ድርጅታችን • አዳዲስ መረጃዎች • ሌሎችንም
በድረ-ገፃችን ያግኙ!

[www.bahirdartextilesc.com](http://www.bahirdartextilesc.com)

ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር!

#ባህርዳርጨርቃጨርቅ #በኢትዮጵያየተመረተ #የኢትዮጵያጨርቃጨርቅ

03/10/2026

ይከተሉን • ይጎብኙን • ከእኛ ጋር ይቆዩ

🌐 ድረ-ገጻችን
bahirdartextilesc.com

📘 ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/1C4cjqN7K7/

🎵 ቲክቶክ
tiktok.com/

📸 ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/bahirdartextile1961?stkn=MTBxbndwMm1vdTVocg==

▶️ ዩቲዩብ
https://youtube.com/?si=_ve988FBZBWjH9n-

📧 ኢሜይል
[email protected])

🏢 የባህር ዳር ዋና መሥሪያ ቤት
ቀበሌ 10፣ ከሹም አቦ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት

🏢 የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤት
ሜክሲኮ ኮሜርስ ኮሌጅ ፊት ለፊት

📞 +251 918 340 337 | +251 904 557 974

ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር
የዓመታት ልምድ • ጥራት • የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ!

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar Textile Share Company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bahir Dar Textile Share Company:

Shortcuts

Share