14/10/2026
ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በጎተራ የሚከናወነውን ሁለተኛውን ፕሮጀክት ትናንትናዉ ዕለት በይፋ አብስሯል።
በስነ-ስርዓቱ ላይ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ባለሀብቶች እና የድርጅቱ ደንበኞች በክብር እንግድነት ተገኝተዋል።
ይህ በዘመናዊ ዲዛይን የተገነባው ሁለገብ ህንጻ ለመኖሪያነት የሚያገለግሉ አፓርታማዎችን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች የሚሆኑ ሱቆችን በአንድ ላይ አቅፎ የያዘ ነው።
የነዋሪዎችን ምቾት እና ደህንነት ለማረጋገጥ የተካተቱ ዋና ዋና አሚኒቲዎች (ተጨማሪ አገልግሎቶች)፡
- ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ፡ በቂ እና አስተማማኝ የፓርኪንግ ቦታ፤
- የህፃናት መጫወቻ፡ ህፃናት በነጻነት እና በደህንነት የሚያረፉበት ስፍራ፤
- የ24 ሰአት ጥበቃ እና ሲሲቲቪ (CCTV)፡ ሙሉ ደህንነትን የሚያረጋግጥ የቁጥጥር ስርዓት፤
- አስተማማኝ የኃይል እና የውሃ አቅርቦት፡ ውሃ መቋረጥ ጊዜ የሚያገለግሉ የውሃ ታንከሮች፤
- ፈጣን ኤሌቬተሮች (ሊፍት)፡ የውስጥ እንቅስቃሴን የሚያቀሉ ዘመናዊ ሊፍቶች፤
- የመዋኛ ገንዳ፤
- ጂም፤
ፕሮጀክቱ በጎተራ አካባቢ መገንባቱ ለትራንስፖርት፣ ለትምህርት ቤቶች፣ ለህክምና እና ለገበያ ማዕከላት ቅርብ በማድረግ ለነዋሪዎች ከፍተኛ የቦታ ምቾት ይሰጣል።
ጥሩ ቤት፣ ጥሩ ሕይወት!
ለበለጠ መረጃ ቢሯችንን ይጎብኙ:
📍 ዋና መስርያ ቤት - ጐተራ
📞 +251 939 808 080 / +251 939 858585